×
Browse Products About Us Login / Sign Up Contact Us አማርኛ
African Law Archive
Logo
የፍርድ ቤት ውሳኔ 18351

      Sorry, pritning is not allowed

4. መላኩ ቸኮል
የሰበር መ / ቁ . 18351
የካቲት 17 ቀን 1998 ዓ.ም.
ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አቶ ፍስሐ ወርቅነህ
3. አቶ አብዱልቃድር መሐመድ
4. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
5. ወ / ት ሂሩት መለሰ
አመልካች፡- የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ነህፈጅ ቀርቧል ፡፡
መልስ ሰጭ፡- 1 ኛ ሙሉጌታ ከበደ
2 ኛ አለን ዮሴፍ
አልቀረበም ፡፡
5 ኛ ጌታቸው በቀለ
ፍ ር ድ
በዚህ ጉዳይ ለሰበር ችሎት የቀረበው ክርክር ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠርኩ / ን /
ይወሰንልኝ / ን / የሚል ዳኝነት በመጠየቅ የሚቀርብ ክስ የክስ ምክንያት / Cause of
action / አለው ? ወይስ የለውም ? የሚለውን የህግ ነጥብ የሚመለከት ነው ፡፡
የደሴ ወረዳ ፍ / ቤት መ / ሰጭ ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠርኩ / ን / ይወሰንልኝ / ን /
በማለት ያቀረቡትን ክስ በመቀበል አከራክሮ ውሣኔ ሰጥቷል ፡፡ በውሣኔው ላይ ይግባኝ
የቀረበለት ይግባኝ ሰሚው ፍ / ቤትም ከላይ የተመለከተውን የህግ ነጥብ ሳይመረመር
አልፎታል ፡፡
8 1 l ሪ ናእ_
ተቀብለው ሊያዩ ' ትባት የሕግ ምክንያት የለም በማለት የሕግ ትርጉም ሰጥቷል ፡፡
አመልካች በዚህ ችሎት ያቀረቡት የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ ጉዳዩ ለሰበር ችሎት እንዲቀርብ በተሰጠው ትዕዛዝ መሠረት መ / ሰጭ መልስ ሰጥቷል ፡፡
ችሎቱም ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠርኩ / ን / ይወሰንልኝ / ን / የሚል ዳኝነት በመጠየቅ የሚቀርብ ክስ የክስ ምክንያት / cause of action / አለው ? ወይስ የለውም ? የሚለውን የህግ ነጥብ መሰረት በማድረግ አቤቱታ ያቀረበበትን ውሣኔ መርምሯል ፡፡
ይህ ችሎት በመቁ . 16273 ጥቅምት 22 ቀን 1998 በሰጠው ውሣኔ አግባብነት ያላቸውን የህጉን ድንጋጌዎች በመተርጎም አንድ ሠራተኛ ከውሉና ከአሰሪና ሠራተኛ ሕጉ አንፃር ሊያገኘው የሚገባና የቀረበለት ጥቅም ካለ የቀረበት ጥቅም እንዲሰጠው መጠየቅ / ክስ ማቅረብ / የሚችል ሲሆን ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠርኩ ይወሰንልኝ ብቻ የሚቀርብን ክስ የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድም ሆነ የሥራ ክርክር ችሎት በዚህ ጉዳይም ወረዳ ፍ / ቤት መ /
ሰጭ ያቀረቡትን ላልተወሰነ ጊዜ
እንደተቀጠርኩ / ን / ይወስንልኝ / ን / በማለት ያቀረቡትን ክስ የክስ ምክንያት የለውም
በማለት ውድቅ ማድረግ የነበረበት ሲሆን ጉዳዩን ተቀብሎ በማከራከር ውሣኔ በመስጠቱ
መሠረታዊ የሕግ ስህተት ፈጽሟል ፡፡
ው ሣ ኔ
- የደሴ ወረዳ ፍ / ቤት በመ.ቁ. O6326 የሰጠው ውሣኔና የደቡብ ወሎ ከፍተኛ
ፍ / ቤት በመቁ . 6287 በ 24 / 3 / 97 የሰጠው ትዕዛዝ ተሽሯል ፡፡
ግራ ቀኙ በዚህ ችሎት ያወጡትን ኪሣራ የየራሳቸውን ይቻሉ ፡፡
መዝገቡ ተዘግቷል ፧ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ፡፡
|| እ_
የማዘግየት ክፍያ ጥያቄ ስንመለከት የሥራ ውል ሲቋረጥ የሠራተኛው ደመወዝ ከደመወዙ ጋር የተያያዙ ክፍያዎች ሁሉ በሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ መክፈል እንዳለባቸው የአዋጁ ቁጥር 36 ይደነግጋል ፡፡ ሠራተኛው ከአሠሪው የተረከበውን ንብረት የማስረከብ ወይም የሚፈለግበትን ማናቸውም በማወራረድ የራሱ
የራሱ ጥፋት በሆነ ምክንያት ካዘዝ ግን ክፍያው ሊራዘም እንደሚችል ይኸው አንቀጽ ይናገራል ፡፡ በቁጥር 36 በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ለሠራተኛው መከፈል የሚገባውን ሂሣብ ያልከፈለ አሠሪ ክፍያው ለዘየበት ጊዜ ለሠራተኛው ደመወዝ እንደሚከፍለው በቁጥር 38 ተደንግጓል ፡፡
በዚህ ጉዳይ አመልካች ለተጠሪ ይገባታል የሚለውን ክፍያ ለመክፈል
ዝግጁ እንደነበር ተጠሪ ግን ተጨማሪ ክፍያ በመፈለግ ክፍያውን ለመቀበል ፍቃደኛ እንዳልሆነች በስር ክርክሩ ገልጿል ። ይህ ክርክር በተጠሪ በኩል የተስተባበለ ስለመሆኑ በስር ፍ / ቤት አልተዘገበም ። በሌላም በኩል የተጠሪ ዋና ክርክር ወደ ሥራ መመለስ ነው ፡፡ የልዩ ልዩ ክፍያዎች አማራጭ በ 2 ኛ ደረጃ የቀረበ ነው ። ከዚህም አኳያ ተጠሪ ክፍያው ተቀብሉ ለመሰናበት ፍቃደኛ እንዳልነበረች ለመገንዘብ ይቻላል ፡፡ በመሆኑም በነዚህ ምክንያቶች ክፍያው የዘገየው በአሠሪው ጥፋት ነው ለማለት ስለማይቻል አመልካች የመዘግየት
ክፍያ መክፈል የለበትም ፡፡
ሶስተኛውን ጭብጥ በተመለከተ ላልተሠራበት ጊዜ ደሞዝ ሊከፈል እንደማይገባ የሰበር ችሉት በመዝ / ቁጥር 17/89 አግባብነት ያላቸውን የአዋጁን አንቀጾች የተረጎመ ስለሆነ ተጠሪ ያቀረበችው የውዝፍ ደሞዝ ጥያቄ ተቀባይነት
የለውም ፡፡
ው ሣ ኔ 1. የሥር ፍ / ቤቶች ስንብቱ ሕገውጥ መሆኑን በማረጋገጥ የሰጡት
ውሣኔ ይህም ችሉት ተስማምቶበታል ። 2. የተጠሪ ወደ ሥራ መመለስ በአመልካቹ ህልውና ላይ ችግር
ሊያስከትል ስለሚችል ይህም የግራ ቀን ግንነት ጤናማ ስለማያደርገው ተጠሪዋ በአዋጅ ቁጥር 42/85 አንቀጽ 43 ( 3 )
መሠረት ካሣ ተከፍሏት እንድትሰናበት ተወስኗል ፡፡ እንዲሁም • The African የስንብት ክፍያ እንዲከፈላት ” ተኸስኗል ፣
ክፍያ እንዲከፈላት ” x ? nLawArchive . com
በአዋጁ ቁጥር 40 / 1 / እና 3. የካሣውን መጠን በተመለከተ
መጠን በተመለከተ በአዋጁ አንቀጽ 43 ( 4 ) ( ሀ ) መሠረት ተሰልቶ እንዲከፈላት ተወስኗል ። የሥራ ስንብት ክፍያም
ተወስኗል ፡፡ 4. የፌዴራል መጀመሪያና የከፍተኛ ፍ / ቤት በመዝቁጥር 5984 እና
30985 ተጠሪዋ ወደ ሥራ እንድትመለስ የሰጡት ውጭ ወደ ሥራ መመለሷ ሊያስከትል የሚችለውን ችግር ባለማገናዘብ በመሆኑ ውጭዎቹን በፍ / ብ / ሥ / ሥ / ሕግ / ቁጥር .348 ( 1 ) በድምጽ ብልጫ ተሽሯል ፡፡ መዝገቡ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ ፡፡
የውጭዎቹን
ግልሳጭ ለፌዴራል መጀመሪያ ደረጃና ለከፍተኛ ፍ / ቤት ይተላለፍ ፡፡ ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ ይቻቻሉ ።
የማይነበብ የአራት ዳኞች ፊርማ አለበት ፡፡
የሐሣብ ልዩነት እኔ ስሜ በሁለተኛ ተራ የተመለከተው ዳኛ ከላይ በተመለከተው በአብዛኛው ድምጽ ፍርድ ስለአልተስማማሁ የሚከተለውን የሐሣብ ልዩነት አስፍሬያለሁ ::
ሠራተኛዋ ከአሰሪዋ ጋር ባላት የሥራ ግንኙነት የተፈጠረ ችግር አለ አልተባለም ፤ ችግር አለ የተባለው አሰሪዋ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር ባለው ግንኙነት ነው ፤ ችግሩም አሰሪው ሠራተኛዋን ካላሰናበተ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር
ይወስድባታ • ል የሚል እንደተባለው ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በእሰሪው ላይ እርምጃ ሊወስድበት እርምጃውን በሕጉ መሠረት መከላከል እንጂ ፣ ሚኒስቴሩ እርምጃ ሊወስድበት ይችላል ተብሉ ፣ የአዋጅ አንቀጽ 4373 / ከሚለው ውጭ ሠራተኛዋ ወደ ሥራዋ እንዳትመለስ በመወሰኑ በሃሣብ ተለይቻለሁ ::
የማደኔበብ የአንድ ዳኛ ፊርማ አለበት ፡፡

You must login to view the entire document.

Enter your email address and password to login.
Please enter a valid email address
Please enter your email address
Please enter your password
Password must be at least 8 characters long
Forgot your password?