የመረው - እኛ ፍ /
ቤት ሲሆን የአሁኑ ተጠሪ & ል ፤
የሰ.መ.ቁ. 22588
ቀን 27/07/98
ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሃይ ታደሠ
አብዱልቃድር መሃመድ
ሐጐስ ወልዱ
መስፍን ዕቁበዮናስ
ወ / ሪት ሂሩት መለሰ
አመልካች : የዘለቀ እርሻ ሜካናይዜሽን - ጠ / ሙልጌታ ዘመነ ቀረቡ
ተጠሪ ፡ የጐንደር ጥጥ መዳመጫ ፋብሪካ - ጠ / አሠፋ በዛብህ ቀረቡ
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ውሳኔ ሰጥተናል ፡፡
ፍ ር ድ
ፍ / ቤት በአሁኑ አመልካች ላይ
መዳመጥ እና የጥጥ ፍሬ ሽያጭ ውል ተፈራርመናል ፡፡ ሆኖም ተከሣሽ ለከሣሽ
በውሉ መክፈል የሚገባውን ክፍያ ያልከፈለ በመሆኑ የሚፈለግበትን ቀሪ የጥጥ
መዳመጫ ክፍያ ፣ ተዳምጦ መጋዘን ለተቀመጠ ጥጥ የመጋዘን ኪራይ ፣ በውሉ
መሠረት ሊከፈል የሚገባ መቀጮ በአጠቃላይ ድምሩ ብር 301,727.80 የሆነ ገንዘብ
ተከሣሽ እንዲከፍል ይወስንልኝ በማለት ጥያቄውን አቅርቧል ፡፡
ፍ / ቤቱም ግራ ቀኙን አከራክሮ የመጋዘን ኪራይ ጥያቄውን ሳይቀበል የጥጥ
መዳመጫ አገልግሎት የተሠጠበትን ገንዘብ ፣
ማዳበሪያ የተገዛበትን ገንዘብና ፣
በውሉ ላይ የተቀመጠውን መቀጮ
ከጠቅላላው ዕዳ ህጋዊ የአመት ወለድ ጋር
ፌደራል ብቅላይ ፍርድ ቤት
8 ፃ 29 / ፃ Y
3 ይከፈለኝ በሚል ነው ፡፡ እዚህ ላይ ሊነሳ የሚገባው ጥያቄ ውል
ነው ' , ተከሣሽ ለከሣሽ እንዲከፍል ውሣኔ ሰጥቷል ፡፡ አመልካችም በዚሁ ውሳኔ ላይ ይግባኝ ያቀረበ ቢሆንም የክልሉ ጠቅላይ ፍ / ቤት ውሳኔውን አፅንቷል ፡፡
እንግዲህ የአሁኑ የሠበር እቤቱታ የቀረበው በዚሁ ውሳኔ ላይ ሲሆን ችሎቱም መዝገቡን አስቀርቦ የግራ ቀኙን የቃል ክርክር አድምጧል ፡፡ አመልካችም በውሉ መሠረት እንዲፈፀምና በውሉ መሠረት ያልፈፀመ ወገን እንዲከፍል ግራ ቀኙ የተሥማሙትን ገንዘብ እንዲከፈል በአንድነት መወሰኑ ህጉን የተከተለ ነው ? አይደለም ? የሚለውን ነጥብ ችሎቱ በጭብጥነት በመያዝ መዝገቡን ከህጉ አንፃር መርምሯል ፡፡
መዝገቡ እንደሚያመለክተው ተጠሪ መቀጮው እንዲከፈለው የጠየቀው አመልካች ለሸጠው የጥጥ ፍሬ መቋጠሪያ ማዳበሪያ ያላቀረበ በመሆኑ ለማዳበሪያው ግዥ ያወጣሁትን ይተካልኝ ፣ እንደውሉ ባለመፈፀሙም በተጨማሪ እንዲፈፀም ጥያቄ ስምምነት የተደረገበት የቅጣት ገንዘብ እንዲከፈል መወሰኑ የህግ ድጋፍ አለው ወይ ? የሚል
ለጥያቄው ቀጥተኛ መልስ የሚሰጠን የፍ / ብ / ህ / ቁ . 1890 ( 2 ) ነው ፡፡ ድንጋጌው
በግልፅ እንደሚያስቀምጠው ውል እንዲፈፀም እና መቀጫ እንዲከፈል ሁለቱንም
በአንድ ጊዜ መጠየቅ አይቻልም ፡፡ በተያዘውም ጉዳይ የክሱ መሠረት እንደሚያሣየው
ተጠሪ ውል እንዲፈፀም ከመጠየቅ ባለፈ መቀጫ እንዲከፈለው የጠየቀው በውል
የተቀመጠው የጊዜ ገደብ በመኖሩና በማለቁ ሳይሆን በውሉ መሠረት ባለመፈፀሙ
በመቀጫነት እንዲከፈለው ነው ፡፡ ከላይ እንደተመለከትነው ደግሞ ውል እንዲፈፀምና
መቀጫም በተጨማሪ እንዲከፈል ህጉ ይከለክላል ፡፡ በመሆኑም ይህ ችሎት የሥር
ፍ / ቤት አመልካች በውሉ መሠረት ቀሪ ግዴታውን እንዲፈፅም እያስገደደው
ፌዴራል ፡ቅላይ ፍርድ ቤት
ተክነቱ ግልሄ
ተጨማሪ መቀጮ እንዲከፍል ውሳኔ መስጠቱ በስር ፍ / ቤት የተፈፀመ የህግ
ሥህተት ሆኖ አግኝቶታል ፡፡
ው ሣ ኔ
1 ) የሰሜን ጐንደር መስተዳድር ዞን ከፍተኛ ፍ / ቤት በመ / ቁ 03147 ጥቅምት
23/1996 እና የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ / ቤት በመ / ቁ 03099 በ 7 / 2 / 1998
በውሉ ላይ የተቀመጠውን 100,000 ብር ( አንድ መቶ ሺህ ብር ) የመቀጫ
ገንዘብ አመልካች እንዲከፍል የሠጡት ውሣኔ ተሽሯል ፡፡
2 ) ግራ ቀኙ የየራሣቸውን ወጪና ኪሣራ ይቻሉ ፡፡ መዝገቡ ተዘግቷል ፡፡
ይመለስ ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ።
ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ትታል ግልባጭ
9 ) የህፃ I
You must login to view the entire document.