ጊዜ ውስጥ ሥራ ላልተሰራበት
ሊከፈለው ይገባል ? ወይስ አይገባም ? የሚለውን ነጥብ የሚመለከት ነው ::
ጉ ሆኑ ተረጋግጦ ወደ ሥራ እንዲመለስ በአዋጅ ቁጥር 42/85
የሰበር መ / ቁ 19886
ቀን ሰኔ 23 ቀን 1998 ዳኞች ፦ 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አቶ አብዱልቃድር መሐመድ 3. አቶ ጌታቸው ምህረቱ 4. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
5. ወ / ት ሂሩት መለሠ አመልካች፡ የኢትየጵያ የእሕል ንግድ ድርጅት ነ / ፈጅ አልቀረበም ፡፡ መልስ ሰጪ ፥ አቶ ፊሊጶስ አገዘ ቀርቧል ፡፡
ፍ ር ድ ለሰበር ችሎት የቀረበው ክርክር አንድ ሰራተኛ ከሥራ የተሰናበተው
በሕገውጥ መንገድ
መሠረት ሲወሰን ከሥራ ከተሰናበተበት ጊዜ ጀምሮ ወደ ሥራ እንዲመለስ ውጭ
እስከተሰጠበት ባለው
ጊዜ ያልተከፈለው ደመወዝ
ጉዳዩን በመጀመሪያ ያየው የሥር ፍ / ቤት መ / ሰጭ ከሥራ የተሰናበተው በሕገወጥ
መንገድ በመሆኑ
ውዝፍ ደመወዝ ተከፍሉ ወደ ሥራው እንዲመለስ የወሰነ ሲሆን
ውሣውን ይግባኝ ሰሚው ፍ / ቤትም አጽንቶታል ። አመልካች ይህን ውጭ በመቃወም
ለዚህ ችሉት ያቀረበው የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ ጉዳዩ ለሰበር ችሉት እንዲቀርብ
በተሰጠው ትዕዛዝ መሠረት መ / ሰጭ መልሱን አቅርቧል ።
ችሎቱም አንድ ሠራተኛ ከሥራ የተሰናበተው በሕገወጥ መንገድ መሆኑ ተረጋግጦ
ወደ ሥራ እንዲመለስ በአዋጅ ቁጥር 42/85 መሠረት ሲወሰን ከሥራ ከተሰናበተበት ጊዜ
ጀምሮ ወደ ሥራ እንዲመለስ ውጭ እስከተሰጠበትና ሥራ ላልተሰራበት ጊዜ ያልተከፈለው
ፌደራል ፡፡፡ ፡፡፡ ናርድ ቤት
መዝገቡ ተዘግቷል ።
' ብዚህ ችሎት ያወጡትን ወጭ የየራሳቸውን ይቻሉ ፡፡ ደመወዝ ሊከፈለው ይገባል ? ወይስ አይገባም ? የሚለውን ነጥብ መሠረት በማድረግ አቤቱታ የቀረበበትን ውጭ አግባብነት ካለው ሕግ ጋር አገናዝቦ መርምሮታል ፡፡
ይህ ችሎት በመ / ቁ 17189 አግባብነት ያላቸውን የአዋጅ ቁ 42 / 85 ን ድንጋጌዎች በመተርጎም ሕጉ ሥራ ላልተሰራበት ጊዜ ውዝፍ ደመወዝ እንዲከፈል የሚፈቅድ አይደለም የሚል ውጭ ሰጥቷል ፡፡ በመሆኑም በዚህ ጉዳይ ለመ / ሰጭ ውዝፍ ደመወዝ እንዲከፈል የተሰጠው ውሣኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ ተገኝቷል ፡፡
ው ሣ ኔ ይህ ችሎት መ / ሰጭ ከ 26 / 1 / 87 ወደ ሥራ እስከተመለሰበት 24/1/91 ያለው ውዝፍ ደመወዙ ሊከፈል አይገባም በማለት ወስኖ የፌ / መ / ደ / ፍ / ቤት በሥራ ክርክር
መ / ቁ 189/97 መጋቢት 24 ቀን 1991 ዓም የሰጠው ውሣ እና የፌ / ከ / ፍ / ቤት በመ / ቁ 06251 በሚያዝያ 11 ቀን 1997 የሰጠው ውሣኔ ተሻሽሏል ፡፡ ግራ ቀኙ
መዝገብ ቤት ይመለስ ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ፡፡
ፌደራል ? ,, .ድ 12 ት
You must login to view the entire document.