×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የህዝብ ደህንነተና ሰላማዊ ኑሮ ለመጠበቅ የወጣ ተእዛዝ ቁጥር 56/1969

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፲፫ "
የጋዜጣው ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ
ባር ውስጥ ባመት
» በ " ወር
» ያንዱ
ለውጭ አር እጥፍ ይሆናል "
1 ፱፻፷፩ ዓ ም
ትእዛዝ ቍጥር ፶፮ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ
ት መ ን ግ ሥ ት ▪
: ጋ ዜ ጣ: ጋ
የሕዝብን ደኅንነትና ሰላማዊ ኑሮ ለመጠበቅ የወጣ ትእዛዝ
ትእዛዝ ቍጥር ፶፮ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
የሕዝብን ደኅንነትና ሰላማዊ ኑሮ ጊዜያዊ እርምጃ በመውሰድ ለመጠበቅ የወጣ ትእዛዝ ።
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ። በንጉሠ ነገሥት መንግሥት ግዛታችን በአንዳንድ ሥፍራ ጥቂቶች ተንኮለኞች ሰዎች የሕዝቡን ፀጥታ ፤ ደኅንነትና ሰላ ማዊ ኑሮ ስለአሰጉት 1
ይህንንም የመሰለውን አድራጎት ለማስወገድ ጊዜያዊ እርምጃ መውሰድ አስፈላጊ ስለሆነ ፤
በተሻሻለው ሕገ መንግሥታችን አንቀጽ ፴፮ እና ፷፭ ላይ የተጻፈውን ተመልክተንና የሚኒስትሮቻችን ምክር ቤት የመከረበትን ዓይተን ፤ ከዚህ ቀጥሎ ያለውን አዝዘናል ።
፩ / ይህ ትእዛዝ « የሕዝብን ደኅንነትና ሰላማዊ ኑሮ ለመጠ በቅ በ፲፱፻፷፩ ዓ ም የወጣ ትእዛዝ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ / ሀ / የአገር ግዛት ሚኒስትራችን አንድ ሰው ለሕዝብ ፀጥ ታና ደኅንነት አስጊ ለመሆኑ በቂ ምክንያት ሲኖ ረው ፤ ይህ ትእዛዝ ጸንቶ እስከሚቆይበት ጊዜ ድረስ እንደዚህ ያለው ሰው ፀጥታን እንዲያከብርና መል ካም ጠባይ እንዲያሳይ ከ፪ሺ፭፻ የኢት. ብር ለማ ይበልጥ ገንዘብ የሚበቃ ዋስ በመጥራት ግዴታ እንዲገባ በገዛ ፊርማው ሊያዝዝ ይችላል ።
ለ ያገር ግዛት ሚኒስትራችን ይህን የመሰለ ግዴታ እንዲገባ ያዘዘው ሰው ግዴታ ለመግባት ፈቃደኛ ሳይ ሆን ቢቀር ወይም ቸል ቢል በአገር ግዛት ሚኒስት ራችን ትእዛዝ ከሦስት ወር ላልበለጠ ጊዜ ወይም ዋስ በመጥራት ግዴታ ለመግባት ፈቃደኛ እስከሚ ሆንበት ጊዜ ድረስ ተይዞ ይቆያል *
አዲስ አበባ መጋቢት ፳፯ ቀን I ፱፻፷፩ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር ኣንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር §ሺ፫፻ 2 (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?