×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ከማናቸውም ገቢ ግብር ስለማስከፈል የወጣ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር ፴፮/፲፱፻፹፰

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ አዲስ አበባ ግንቦት ፳ ቀን ፲፱፻፳፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፴፮ / ፲፱፻፷፰ ዓም ከማናቸውም ገቢ ግብር ስለማስከፈል የወጣ ( ማሻሻያ ) ገጽ ፻፻፬ አዋጅ ቁጥር ፴፮ / ፲፱፻፷፰ ከማናቸውም ገቢ ግብር ስለማስከፈል የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ከማናቸውም ገቢ ግብር ስለማስከፈል የወጣውን አዋጅ ቁጥር ፩፻፫፫ / ፲፱፻፫ እንደገናማሻሻል በማስፈለጉ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፩ ) መሠረት የሚከ ተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ _ ይህ አዋጅ “ ማናቸውም ገቢ ግብር ስለማስከፈል የወጣ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ ማናቸውም ገቢ ግብር ስለማስከፈል የወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፸፫ ፲፱፻፶፫ አንቀጽ ፲፪ ንዑስ አንቀጽ ( ሐ ) ተሠርዞ በሚከ | ተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ሐ ) ተተክቷል ፤ “ ሐ ) ማንኛውም ድርጅት በሚያገኘው ግብር በሚከፈልበት ገቢ ላይ ሰላሣ አምስት በመቶ ( ፴፭ % ) ግብር ይከፍላል ። ሆኖም ማዕድን ማምረት ሥራ የተሰማራ ድርጅት በሚያገኘው ገቢ ላይ ግብሩ የሚወሰነው ፡ የሚመደበውና የሚሰበሰበው በማዕድን ሥራዎች ገቢ ግብር አዋጅ መሠረት ነው ። ” [ 3 . Effective Date ፫ ኣዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፳፯ ዓ . ም . ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፯ ቀን ፲፱፻፳፰ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት [ ያንዱ ዋጋ ገ 120 ነጋሪት ጋዜጣፖሣቁ ተሺ፩ |

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?