ሠላሳ አንደኛ ዓመት ቍጥር ፲፱
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
መ ን ግ ሥ ት
1 ጋሪት ጋዜጣ
ባገር፡ ውስጥ ፡
ባመት ' $ 6
በ፮ ወር ' ያንዱ
ለውጭ አገር ' እጥፍ ይሆናል "
ማ ው ጫ ።
፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ትእዛዝ ቊጥር ፸፱ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የአማርኛ መርሐ ልሳን የተቋቋመበት
በኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ▪ ነገሥት ፡ መንግሥት ፡ በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት ፡ የቆመ ። ትእዛዝ ቊጥር ፸፱ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. ብሔራዊ የአማርኛ መርሐ ልሳን (አካዴሚ) ለማቋቋም የወጣ ትእዛዝ ።
ገጽ ፩፻፳፮
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ሕዝባችን ከጥንት ጀምሮ የራሱ የሆነ ፊደል ያለውና በጥንታዊ ታሪክ ውስጥ የታወቀ ቦታ ይዞ የሚገኝ መሆኑን ተመልክተን ፤
ይህ ትእዛዝ « የ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የአማርኛ መርሐ ልሳን የተቋቋመበት ትእዛዝ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ፪ ፤ የብሔራዊ የአማርኛ መርሐ ልሳን መቋቋም ፤
ከዚህ በታች « መርሐ _ ልሳን » እየተባለ የሚጠራ አንድ ብሔራዊ የአማርኛ መርሐ ልሳን በሕግ እንደ ሰው ተቈጥሮ ራሱን የቻለ የመንግሥት መሥሪያ ቤት በመሆን በዚህ ትእዛዝ ተቋቁሟል ።
፫ ፤ ዓ ላ ማ ፤
ነ ገ ሥ
የመርሐ ልሳኑ ዓላማ ፤
(፩) የአማርኛን ቋንቋ ማዳበርና
(፪) የአማርኛ ሥነ ጽሑፍ እንዲስፋፋ ማበረታታት ይሆናል "
አዲስ አበባ ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ቢያንስ ' በወር ' አንድ ' ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ▪ ሣጥን፡ ቍጥር º ፩ሺ፫፻፰፬ (1364)
የአማርኛ ቋንቋ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋ እንደመሆኑ language is the national language of Ethiopia, it is essential መጠን ፤ መሠረቱን ሳይለቅ ጥራቱን ጠብቆ ዘመናዊው ሥል ጣኔ ያስገኘው ትምህርት ዕውቀትና አሳብ እንዲገለጥበት ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ተገንዝበን ፤
ከቀድሞ አባቶች ጀምሮ እስከ ዛሬ የቈየው የአገራችን የአእምሮ ቅርስ ለመጪው ትውልድ ቀዋሚ መሠረት ይሆን መርሕ የሚሆን መርሐ ልሳን ማቋቋም አስፈላጊ መሆኑን አስ ተውለን ፤
በሕገ መንግሥታችን አንቀጽ፳፯ መሠረትና የሚኒስትሮች ምክር ቤታችን የመከረበትን ዓይተን የሚከተለውን አዘናል " ፩ ፤ አጭር አርእስት ፤
Short Title