ሠላሳ ሰባተኛ ዓመት ቍጥር ፲፭
የጋዜጣው ' ዋጋ ፤
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ባር ' ውስጥ ' ባመት ፡
፲ ፱ ፻ ፸ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፰ ፲፱፻፸ ዓ. ም. ስለንግድ ምክር ቤቶች የወጣ አዋጅ.
E ብረተሰብኣ E ታ
… ታደራዊ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፰ ፲፱፻፸ ዓ. ም. ስለንግድ ምክር ቤቶች የወጣ አዋጅ « ኢትዮጵያ ትቅደም »
ክፍል አንድ
ጠ ቅ ላ ላ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፹፩
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « ስለንግድ ምክር ቤቶች የወጣ አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፰ ፲፱፻፸ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ፪ ፤ የተሻሩ ሕጎች ፤
ካሁን በፊት ይሠሩባቸው የነበሩ የንግድ ምክር ቤትን የሚመለከቱ ማናቸውም ሕጎችና ከዚህ አዋጅ ጋር የሚ ቃረኑ መመሪያዎች ተሽረዋል "
፫ I ትርጓሜ ፤
በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤
፩ « ሚኒስትር » ወይም « ሚኒስቴር » ማለት የንግድና ቱሪ ዝም ሚኒስትር ወይም ሚኒስቴር ነው "
አዲስ አበባ ሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፸ ዓ.ም.
ቢያንስ በር አንድ ጊዜ ይታተል
የፖስታ ሣን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
ከአሁን በፊት የነበሩት የነጋዴዎች ምክር ቤቶች በዓላ ማቸው ፤ በተግባራቸውና በአቋማቸው ለኅብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋትን የማያሟሉ በመሆኑ ፤
በንግድ ፤ በእርሻ ፤ በእንዱስትሪ ፤ በቱሪዝም ፤ በመገና ኛና በመሳሰሉት የልማት ዕድ ı ት መስኮች የተሰለፉ የመንግ ሥት ሕዝባዊና የግል ድርጅቶች እየተሰበሰቡ ስለሥራቸው | Revolution Programme of Ethiopia in which government, mass ስለአገሪቱ ምርትና ኢኮኖሚ ሁኔታ የሚወያዩበትና ለመንግ and private organizations engaged in commerce, agriculture, ሥት አሳብ የሚያቀርቡበት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ዲሞክራሲ | industry, tourism, transport and other related areas of develop
ያዊ አብዮት ፕሮግራም መሠረት የሚመሩ የንግድ ምክር ቤቶች ተቋም በማስፈለጉ ፤
| dations thereon to the government ;
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭፮ መሠ ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል "