ፋው ስለሆነም ከስራ የተሰናበቱት ከህግ ውጭ
መልስ ሰጭ፡- ሶማ የቀረበው የፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት መልስ
የሰበር መ / ቁ .22295
ጥቅምት 24 ቀን 1999 ዓ.ም ዳኞች፡- 1. አቶ ከማል በድሪ
2. አቶ ፍሰሐ ወርቅነህ 3. አቶ ዓብድልቃድር መሐመድ 4. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
5. ወ / ት ሂሩት መለሰ አመልካች፡- ግዮን ሆቴሎች ድርጅት -ነ / ፈጅ ስለሺ ማሞ
ወ / ት ቅድስት እጅጉ / 10 ሰዎች / 4፣5 እና 9 ኛ ተጠሪዎች ቀርበዋል
ፍ ር ድ
ጉዳዩ ለሰበር ችሎት
ሰጭዎች ላልተወሰነ ጊዜ የተቀጠሩ
ነው በሚል ውዝፍ ደመዎዝ ተከፍሏቸው ወደስራ እንዲመለሱ የሰጠውና የፌዴራል
ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያጸናው ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል
አመልካች የሰበር አቤቱታ በማቅረቡ ነው ፡፡ አቤቱታው ተመርምሮ ጉዳዩ ለሰበር ችሎት
እንዲቀርብ በተሰጠው ትዕዛዛ መሰረት መ / ሰጭዎች መልሳቸውን አቅርበዋል ፡፡
ችሎቱም መልስ ሰጭዎች የተቀጠሩት ለተወሰነ ጊዜ ነው ? ወይስ ላልተወሰነ
ጊዜ ? የሚለውን የህግ ነጥብ መሰረት በማድረግ አቤቱታ የቀረበለትን ውሳኔ አግባብነት
ካለው ህግ ጋር አገናዝቦ መርምሯል ፡፡
ይህ ችሎት በመ / ቁ .11924 ሕዳር 15 ቀን 1998 ዓ.ም በሰጠው ውሳኔ ከላይ
የተመለከተውን የህግ ነጥብ በሚመለከት ዝርዝር የህግ ትርጉም ሰጥቷል ፡፡ በተሰጠው
የህግ ትርጉም መሰረት በአዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 10 በተመለከቱት ሁኔታዎች
► ኣህተት የተፈጸመበትና መታረም የሚገባው ሆኖ
377/96 አንቀጾ ኣስረት ሙሉ እምነት የሚጣልበት በቂ ማስረጃ ነው ፡፡ በመሆኑም
* የተቀጠሩት ለተወሰነ ጊዜ መሆኑን አላስረዳም በሚል ብቻ ለተወሰነ ጊዜ የተደረገ የስራ ውል ማድረግ እንደሚቻል ፤ አሰሪው ቅጥሩ በአዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 10 መሰረተ ለተወሰነ ጊዜ ተደርጓል ካለ የማስረዳት ሸክሙ የሱ እንደሆነ ፤ ይህንን የማስረዳት ሸክሙን ከተወጣ በኋላ ሰራተኛው ላልተወሰነ ጊዜ የተቀጠርኩ ነኝ የሚል ከሆነ የአሰሪውን ማስረጃ ማስተባበል እንደሚገባው የህግ ትርጉም ተሰጥቷል ፡፡
በዚህ ጉዳይ አመልካች መልስ ሰጭዎች የተቀጠሩት ለተወሰነ ጊዜ ነው በማለት ላቀረበው ክርክር ያቀረበው ማስረጃ የስራ ውሉን ሲሆን የስራ ውሉ መልስ ሰጭዎች የተቀጠሩት የሰራተኛ እጥረት በመኖሩ እንደሆነ ይገልጻል ፡፡ ይህም በአዋጅ ቁጥር
10 / 1 // ሐ / የሚካተት ነው ፡፡ አመልካች ያቀረበው የስራ ውል ማስረጃ
በፍ / ብ / ህ / ቁ .2005
አመልካች መልስ ሰጭወች
የተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የህግ
ተገኝቷል ፡፡
ው ሳ ኔ
መልስ ሰጭዎች የተሰናበቱት በህጋዊ መንገድ ነው ተብሎ ተወስኗል ፡፡
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሰኔ 10 ቀን 1997 ዓ.ም የሰጠው
ውሳኔና የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ / ቁ .40305 ህዳር 27 ቀን 1998
ዓ.ም ውሳኔ ተሽሯል ፡፡
ግራ ቀኙ በዚህ ችሎት ያወጡትን ወጭና ኪሳራ የየራሳቸውን ይቻሉ ፡፡
መዝገቡ ተዘግቷል ፤ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ ፡፡
የማይነበብ የሶስት ዳኞች ፊርማ አለበት
You must login to view the entire document.