×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፭፡ ፲፯ ዓ.ም የይቅርታ ሥነ ሥርዓት አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

በኢትዮጵያ ላዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፴፭ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፪ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፲፭ / ፲፱፻፲፮ ዓ.ም የይቅርታ ሥነ ሥርዓት አዋጅ . … ...... ገጽ ፪ሺ፭፻፲፰ አዋጅ ቁጥር ፫፻፷፭ / ፲፮ ይቅርታ የሚፈጸምበትን ሥነ ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ አዋጅ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፳፩ / ፯ / የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ } of the Constitution of the Federal Democratic ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት በሕግ መሠረት | Republic of Ethiopia that the President of the Federal ይቅርታ እንደሚያደርግ የተደነገገ በመሆኑ ፤ ይቅርታን በተመለከተ በወንጀል ሕግና በሌሎች ሕጎች የተደነገጉትን ከሕገ መንግሥቱ ጋር በማጣጣም ይቅርታ የሚሰጥበትን ሥነ ሥርዓት በሕግ መደንገግ | by law the procedure of granting pardon by making በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፪፩ / ፯ / እና አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ክፍል አንድ ፩ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የይቅርታ ሥነ ሥርዓት አዋጅ ቁጥር ፫፻፷፮ / ፲፱፻፶፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ 440 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ ሺ ፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፭ ሚያዚያ 8 ቀን ፲፱ደ ዒም ል አራት ፬ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) እና ፫ መሠረት ውሳኔው ከተሰረዘ ይቅር ተባዩ የይቅርታ ውጭ ከመሰጠቱ በፊት ወደነ በረው ቦታ እንዲመለስ ቦርዱ ይወስናል ፡፡ ፲፯ ይቅርታ ሲሰረዝ መሟላት ያለበት ሥነ ሥርዓት ፩ / ይቅርታ ለማሰረዝ የሚያበቃ ምክንያት ከተ ገኘ ፣ ምክንያቱ በግልጽና ይቅርታ የተደረገ ለት ሰው በሚገባው ቋንቋ በጽሑፍ ተዘጋ ጅቶ ለይቅር ተባዩ እንዲደርሰው ይደረጋል ፡፡ ፪ / ይቅር ተባዩም ጹሑፉ በደረሰው ቢበዛ በሃያ ቀናት ውስጥ መልሱን ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡ ፲፰ ይቅርታን ስለማስረዳት ፩ / ማንኛውም ይቅር ተባይ ይቅርታ የተደረገ | 18. Proof the Pardon የሚያረጋግጠው የይቅርታ የምስክር ወረቀት ነው ፤ ፪ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተደነገገው ቢኖርም ፣ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ዋናው የይቅርታ ምስክር ወረቀት ለመጥፋቱ አሳማኝ ማስረጃ ያለው ይቅር ተባይ ይቅርታ የተደረገለት መሆኑን ትክክለኛነቱ በተረጋ ገጠ የይቅርታ ምስክር ወረቀት ቅጂ ማረጋ ገጥ ይችላል ፡፡ ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፲፱ ተፈጻሚነት ስለማይኖራቸው ሕጎች ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረን ማናቸውም ሕግ ተፈጻሚነት አይኖረውም ፡፡ ፳ የመተባበር ግዴታ ለማስፈጸም ማንኛውም የመተባበር ግዴታ አለበት ። ዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 2 ጊዚያ 8 ቀን ፲ 8 ዓም ፳፩ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፪ ቀን ፲፱፻፳ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፭ ሚያዚያ ፬ ቀን ፲ ዓ.ም በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤ ፩ / “ ምክር ቤት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነው ፤ ፪ / “ ሰው ” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው ፤ ፫ / “ ፍርድ ” ማለት በወንጀል ጉዳይ በፍርድ የመጨረሻ የተወሰነ ቅጣት ፣ ተጨማሪ ቅጣት ወይም የጥንቃቄና ጥበቃ ውሣ ነው ፤ ፬ / “ የይቅርታ ጥያቄ ” ማለት አንድ በሙሉ ወይም በከፊል ቀሪ እንዲሆን ወይም የቅጣቱ አፈጻጸምና ዓይነት በቀላል ሁኔታ እንዲፈጸም የሚቀርብ ጥያቄ ነው ፤ ፭ / “ ፍርድ የተቋቋመ የፌዴራል ፍርድ ቤት ሲሆን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት የፌዴራል ጉዳዮችን የሚያስተናግድ የክልል ፍርድ ቤትን እና የሞት ቅጣት ውሣኔ የሰጠ የክልል ፍ / ቤትን ይጨምራል ፤ ፮ / “ ፕሬዚዳንት ” ማለት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ነው ፤ ፯ “ ይቅርታ ጠያቂ ” ማለት ይቀርታ የተጠ የቀበት ፍርድ የሚመለከተው ሰው ሲሆን ወንጀሉ ግበረ አበር ወይም አባሪ ያለበት አባሪውን ይጨምራል ፡፡ ክፍል ሁለት ስለይቅርታ አስፈጻሚ አካላት ፫ የቦርድ መቋቋም ፩ / የይቅርታ ጉዳዮችን የሚመረምርና ዚዳንቱ የውሣኔ ሃሣብ የሚያቀርብ የይቅርታ ቦርድ / ከዚህ በኋላ “ ቦርድ ” እየተባለ የሚጠራ ተቋቁሟል ፡፡ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፭ ሚያዚያ ፬ ቀን ፲፱፻፷ ዓ.ም ፪ / የቦርዱ ተጠሪነት ለፕሬዚዳንቱ ይሆናል ፡፡ ፬ የቦርዱ ሥልጣንና ተግባር ተግባር ይኖ ቦርዱ የሚከተሉት ስልጣን እና ሩታል ፡፡ ፩ / በሕግ የሚቀርቡለትን የይቅርታ ጥያቄዎች በመመርመር ሁኔታ ወይም ያለቅድመ ሁኔታ በሙሉ ወይም በከፊል እንዲሻር ወይም የቅጣቱ አፈጻጸምና ዓይነት በቀላል ሁኔታ እንዲፈጸም ወይም ይቅርታ የማያሰጥ ሆኖ ያገኘው እንደሆነ ቅጣቱ እንዲፀና ለፕሬዚዳንቱ የውሣኔ ሃሣብ ያቀርባል ፤ ፪ / እንደአስፈላጊነቱ ክሱን የተከታተለውን ዐቃቤ ሕግ እና ሌላ ማንኛውም ባለሥልጣን ወይም ግለሰብ እንዲቀርብ ወይም በጽሑፍ ሃሣብ እንዲያቀርብ ያደርጋል ፤ ፫ / በፕሬዚዳንቱ በቅድመ ሁኔታ ላይ የተመሠረተ ይቅርታ የሚሰጣቸው ሰዎች ቅድመ ሁኔታውን አላሟሉም ሲቀርብባቸው ጉዳዩን መርምሮ ለፕሬዚዳንቱ የውሣኔ ሃሣብ ያቀርባል ፤ ፬ / የይቅርታ ጥያቄዎች የሚያገኙበትን መንገድ በማስጠናት ተግባራዊ ያደርጋል ፤ ፭ ሌሎች በሕግ የሚሰጡትን ውናል ፡፡ ኙ የቦርዱ አባላት ቦርዱ የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል ፤ ፩ / የፍትሕ ሚኒስትር ፪ / በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የሚመደብ ከፍተኛ ሐኪም . ፫ / በሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚ መደብ ከፍተኛ የማሕበራዊ ኑሮ ጠቢብኣባል ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፭ ሚያዚያ ፬ ቀን ፲፻፰ ዓ.ም ፯ የቦርዱ የስብሰባ ይዞ * አ [ ቢኖርም ፤ ፬ / የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ተወካይ ፭ / የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ተወካይ ፮ / እንደአስፈላጊነቱ በቦርዱ አቅራቢነት በፕሬዚ የሚመረጡ ኅብረተሰቡን የሚወክሉ ከሁለት የማይበለጡ ሰዎች .. ፮ የቦርዱ ሰብሳቢ ሥልጣንና ተግባር የቦርዱ ሰብሳቢ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባር | ፍ . Powers and Duties of the Chairperson of the ይኖሩታል ፤ ፩ / የቦርዱን ስብሰባ በሊቀመንበርነት ይመራል ፤ ፪ / ይቅርታ የተደረገላቸው የተከለከሉ በተመለከተ የፕሬዚንቱን በቦርዱ ጽሕፈት ቤት በኩል ለሚመለከታቸው አካላት እንዲተላለፍ ያደርጋል ፤ ፫ / ስለቦርዱ ለፕሬዚዳንቱ ሪፖርት ያቀርባል ፤ ፬ / በፕሬዚዳንቱ የሚሰጡትን ሌሎች ተግባራት ያከናውናል ። ፩ / ከቦርዱ አባላት መካከል ሁለት ሦስተኛው | 7 . Meeting of the Board ከተገኙ ምልዕተ ጉባኤ ይኖራል ፤ ፪ / የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የይቅርታ ጥያቄ የቀረበበት ጉዳይ አጣዳፊ ሆኖ እንደሆነ ከአባላቱ ከተገኙ ስብሰባው ሊካሄድ ይችላል ፤ ፫ / ቦርዱ ውሣውን በአብላጫ ድምጽ ያሳልፋል ፤ ድምጽ እኩል ለእኩል በተከፈለ ጊዜ የቦርዱ ሰብሳቢ የተቀበለው ሃሣብ የቦርድ የውጫ ሃሣብ ይሆናል ፡፡ የአነስተኛው ድምጽ ሃሣብም በሪፖርት መልክ ይቀርባል ፤ ፬ አስቸኳይ ስብሰባ መጥራት ሲያስፈልግ የቦርዱ ሰብሳቢ ጥሪ ሊያደረግ ይችልላ ፤ ፭ / ቦርዱ የራሱ የስብሰባ ሥነ ሥርዓት ደንብ ይኖረዋል ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፭ ሚያዚያ 8 ቀን ፲ ዓም ፰ የቦርዱ ጽሕፈት ቤት ፩ / የፍትሕ ሚኒስቴር አካል የሆነ የይቅርታ ቦርድ ጽሕፈት ቤት ከዚህ በኋላ ጽሕፈት ቤት እየተባለ የሚጠራ ይኖራል ፤ ፪ ጽሕፈት ቤቱ የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነት ይኖሩታል ፤ ( ሀ ) የይቅርታ ማመልከቻዎችን ይቀበላል ፣ አስፈላጊ የሆኑ መዛግብቶችንና ሰነዶችን ያሰባስባል ፤ ( ለ ) የቦርዱን መዛግብትና ሠነዶች በአግባቡ ይይዛል ፣ ይጠብቃል ፤ ( ሐ ) በቦርዱ የውሣኔ ሃሣብ የተሰጠባቸውና በፕሬዚዳንቱ የጸደቁትን ወይም ሳይፀ ደቁ የቀሩትን የውሣኔ ሃሣቦች በአግ ይይዛል ፣ ይጠብቃል ፣ ቲክስ ያዘጋጃል ፤ ( መ ) ሞዴል የይቅርታ የምስክር አዘጋጅቶ እንዲፀድቅ ለቦርዱ ያቀርባል ይቅርታ ለተደረገላቸው ሰዎች በፀደቀው የይቅርታ ሠርቲፊኬት አስፈላጊውን ያቀርባል ፤ ( ሠ ) ይቅርታ የተሰጠበትን ወይም የተከለከ በመዝገብ ያሰፍራል ፤ መዝገቡንም ይጠብቃል ፤ ቦርዱ በሚሰ ጠው መመሪያ መሠረት መዝገቡን ለሕ ዝብ ክፍት ያደርጋል ፤ ( ረ ) ሌሎች ከይቅርታ ጉዳዮች ጋር ነት ያላቸውን ሥራዎች ያከናውናል ፡፡ ፱ የቦርዱ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ተግባርና ኃላፊነት የቦርዱ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሚከተሉት ተግባርና ኃላፊነት ይኖሩታል ፤ ፩ / ጽሕፈት ቤቱን ይመራል ፣ ይቆጣጠራል ፤ ፪ / ለቦርዱ አባላት የስብሰባ ጥሪ ያስተላልፋል ፣ አስፈላጊ መድረሳቸውን ያረጋግጣል ፤ ዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፭ ሚያዚያ ፬ ቀን ፲ጅ ዒም ፫ / በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፮፬ / መሠረት የተሰጠ ውን ውሣኔ መሠረት በማድረግ ለሚመለከ ተው አካል ትዕዛዝ ያስተላልፋል ፤ ፬ / የቦርዱ ፀሐፊ ሆኖ ያገለግላል ፤ ፭ / ከቦርዱ ሰብሳቢ የሚሰጡትን ሌሎች ተግባሮች ያከናውናል ፡፡ ፲ የፕሬዚዳንቱ ሥልጣንና ተግባር ፕሬዚዳንቱ ፤ በራሱ ምክንያት ይቅርታ ለመስጠት ወይም ለመከልከል ይችላል ፤ ፪ / በቅድመ ሁኔታ ይቅርታ ተደርጎላቸው ቅድመ ሁኔታውን ያላሟሉትን ወይም የጣሱትን በተ መለከተ ከቦርድ የሚቀርብለትን የውጭ ሃሣብ መሠረት በማድረግ ይቅርታውን ለመሠረዝ ይችላል ፡፡ ክፍል ሦስት ስለይቅርታ ጥያቄ አቀራረብ ስለ ይቅርታ መሠረዝና ማስረዳት ንዑስ ክፍል አንድ ስለ ይቅርታ ጥያቄ ኣቀራረብ ፲፩ የይቅርታ ዓላማ የይቅርታ ዓላማ የሕዝብን ማስከበር ነው ፡፡ ፲፪ ስለይቅርታ ጥያቄ አቀራረብ ፩ / በወንጀል ጉዳይ በፍርድ ቤት ተከሶ የመ ጨረሻ ፍርድ የተፈረደበት ማንኛውም ሰው የተወሰነው ፍርድ በሕግ ይቅርታ የሚያ ስከለክል ካልሆነ በቀር የይቅርታ ጥያቄውን ራሱ ወይም በባለቤቱ ፣ በቅርብ ዘመዶቹ ፣ በጠበቃው አማካይነት ማቅረብ ይችላል ፤ ዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 2 ሚያዚያ ፬ ቀን ፲ g ፮ ዓ.ም ፪ / ከዚህ በላይ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ፣ ሚኒስቴር የፌዴራል ቤቶች ኮሚሽን ይቅርታ ሊደረግላቸው የሚገ ባቸውን ሰዎች በመምረጥ በበኩላቸው የይቅ ርታ ጥያቄ ማቅረብ ይችላሉ ፡፡ መሥሪያ ቤቶቹ የይቅርታ ጥያቄ ለማቅረብ የወሰኑ እንደሆነ የይቅርታ መጠየቂያውን ደብዳቤ ቅጂ ይቅርታ ለተጠየቀለት ሰው እንዲደር ሰው ማድረግ ይኖርባቸዋል ፤ ፫ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፪ በተደነገገው አኳኋን ይቅርታ እንዲደረግለት የተጠየቀለት ይቅርታውን ለመቀበል የማይፈለግ የሆነ እንደሆነ የይቅርታ መጠየቂያው ደብ ዳቤ ቅጂ በደረሰው በአሥራ አምስት ተከ ታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በጽሑፍ ለቦርዱ ማስታወቅ አለበት ፤ ፬ ከአቅም በላይ በሆነ ምክነያት ካልሆነ በቀር ፤ ከላይ በንዑስ አንቀጽ ፫ በተደነገገው የጊዜ ገደብ ውስጥ ይቅርታ እንዲደረግለት የቀረ በለትን ጥያቄ አለመቀበሉን ካላስታወቀ ይቅ ርታውን እንደተቀበለው ይቆጠራል ፤ ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት አጋጥሞት ለማስታወቅ ያልቻለ ሰው ያጋጠመውን ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ገልጾ ችግሩ ከተወገደለት ዕለት አንስቶ ባሉት አሥራ አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማስታወቅ አለበት ፤ ፭ / ይቅርታ የተጠየቀበት ፍርድ በሕግ ይቅርታ የማያስጥ የሆነ እንደሆነ ፣ ፍርዱ ይቅርታ የማያሰጥ እንዲያውቀው ይደረጋል ፤ ፮ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / መሠረት የይቅርታ ጥያቄ የቀረበበት ፍርድ አባሪ ያለበት የሆነ እንደሆነ የይቅርታ እነርሱን የሚመለከት ተደርጎ ይወሰዳል ፡፡ ፲ የይቅርታ ጥያቄው ማመልከቻ መያዝ ያለበት ዝርዝር ነገሮች የይቅርታ ጥያቄ ማመልከቻ ይቅርታ ጠያቂውን በተመለከተ በተለይ የሚከተሉት መረጃዎች መያዝ ይኖርበታል ፤ ፩ / ሙሉ ስም እስከነአያት / ፣ ዕድሜ ፣ የእናት ሙሉ ስም እና አድራሻ ፤ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፭ ሚያዚያ 8 ቀን ፲፰ ዓም ፲ / የይቅርታ , ዮን የሚደግፉ በሥጋ ወይም ፪ / የመንግሥት ሠራተኛ የነበረ ከሆነ የኃላፊነ ቱን ደረጃ፡ ፫ / ወንጀሉን ከመፈጸሙ ለአምስት ዓመታት ይኖርበት የነበረው ቦታ ሙሉ አድራሻ ፤ ፬ / የተከሰሰበት የወንጀል ድርጊት ፣ ተጠያቂ የሆነበት ወንጀልና የተፈረደበት ፍርድ የፈረደውን ፍርድ ቤት ፣ የፍርዱ አፈፃፀም የሚገኝበት ደረጃ እና የክሱ መዝገብ ቁጥር ፭ / የደንብ መተላፍን ሳይጨምር ቀድሞ ተከሶ የተፈረደበት የወንጀል የወንጀሉን ዓይነት ፣ የተወሰነውን ቅጣትና የፍርዱን አፈጻጸም ፤ ፮ / በማረሚያ ቤት ፣ በፀባይ ማረሚያ ፣ በግዞት ወይም በጽኑ ግዞት ስፍራ የሚገኝ ከሆነ የሚገኝበትን ተቋም ወይም ሥፍራ ፤ ፯ / ይቅርታ ሊደረግለት የሚገባበትን ምክንያት ፣ ፰ / የይቅርታ ጥያቄውን የሚደግፉ በአባሪነት የተያያዙ መረጃዎች ካሉ ዝርዝራቸውን ፣ ፱ / ከይቅርታ ጥያቄው ማመልከቻ ጋር ያልተያ ያዙት መረጃዎች ካሉ መረጃዎቹ የሚገኙ በትን ሥፍራ ፤ ከሦስት ያልበለጡ ግለሰቦች እንዲሁም ድር ጅቶችና ማኅበራት ሙሉ ስም እና አድራሻ እና ይቅርታውን የሚደግፉበት ምክንያት ፣ ፲፩ / ከመንግሥት የሚፈልግ ዕዳ መኖር አለመ ፲፪ / ቀደም ሲል ይቅርታ ተደርጎ እንደሆነ ወይም የይቅርታ ጥያቄ ቀርቦ ውድቅ ሆኖ እንደሆነ ውሳኔው የተሰጠበትን ቀን ፣ ፲፫ / ይቅርታ ጠያቂው በሌላ ሰው ስም የሚያመ ለክት ከሆነ ይህንኑ ለመፈጸም መብት የሚ ሰጠውን ሕጋዊ ምክንያት ፡፡ ደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፭ ሚያዚያ ፬ ቀን ፲ ዓ.ም ፲፬ የይቅርታ ጥያቄ የማቅረቢያ ጊዜ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፪ መሠረት የይቅርታ ጥያቄ የሚያቀርብ ሰው የይቅርታ ጥያቄውን ፤ ፩ / ፍርዱ ከተሰጠ በኋላ በማናቸውም ጊዜ ፤ ፪ / የይቅርታ ጥያቄ አቅርቦ ጥያቄው ውድቅ ከተደረገ ከስድስት ወር በኋላ ፤ ፫ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፪ የተደነገገው ቢኖርም ፣ በአፋጣኝ ታይቶ ምላሽ ማግኘት ያለበት የይቅርታ ጥያቄ ከሆነና ከቦርዱ አባላት በሶስት አራተኛ ድምጽ ከተደገፈ ስድስት ወር ሳይጠበቅ በማናቸውም ጊዜ ማቅረብ ይችላል ፡፡ ፲፩ የይቅርታ ጥያቄን ማመልከቻ ስለመመርመር ቦርዱ የይቅርታ ጥያቄ ሲቀርብለት ከዓቃቤ ሕግ መዝገብ ወይም ከፍርድ መዝገብ በተጨማሪነት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፫ የተመለከቱትን መረጃ ዎች እንዲሁም ከማናቸውም ሰው የሚቀርቡለ ማስረጃዎችንና ጥቆማዎችን እንዲሁም በራሱ የሚያገኛቸውን ማናቸውንም የይቅርታ ጥያቄውን የሚደግፉ ወይም የሚቃወሙ ማስረ ጃዎች መመርመር ይኖርበታል ፡፡ ንዑስ ክፍል ሁለት ይቅርታን ስለመሰረዝና ስለማስረዳት ፲፮ ይቅርታን ስለመሰረዝ ፩ / የይቅርታ ውሳኔ ለይቅር ተባዩ ከመድረሱና ተቀባይነት ከማግኘቱ በፊት የይቅርታውን ውሳኔ ለማሰረዝ የሚያስችሉ ምክንያቶች ካሉ የይቅርታው ውሳኔ ሊሰረዝ ይችላል ፤ ፪ / የይቅርታ ውሳኔ ለይቅር ተባዩ ከደረሰና ተቀባይነት ካገኘ በኋላ የይቅርታ ውሳኔ በማ ጭበርበር ወይም በማታለል የተገኘ መሆኑ ከተረጋገጠ የይቅርታ ውሣው ዋጋ አይኖ ፫ / በቅድመ ሁኔታ ላይ የተመሠረተ ይቅርታ ቅድመ ሁኔታው መጣሱ ከተረጋገጠ የይቅ ርታ ውሳኔው ዋጋ አይኖረውም ፤

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?