×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የንግድ ተሸከርካሪ ልዩ ምዛገባ ደንብ 370/1969

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፳፩ ።
1 ሥ ት መ ን ግ ሥ ት
ነጋሪት ጋዜጣ ።
የጋዜጣው ፡ ጋ ፤
ባመት ' $ 6 በ፮፡ ወር $ 3 ያንዱ $
ለ ' አገር እጥፍ፡ ይሆናል "
ባ ı ር፡ ውስጥ 1
ማውጫ ። ፲፱፻፷፩ ዓ.ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፸ ፷፩ ዓ.ም.
የንግድ ተሽከርካሪ ልዩ ምዝገባ ደንብ.
፪ ፤ አጭር አርእስት ፤
በኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ▪ ነገሥት ፡ መንግሥት በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ተጠባባቂነት ፡ የቆመ ።
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፸ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
በ፲፱፻፷ ዓ.ም. በመንገዶች ላይ ጉዞንና ማመላለሻን ለመቈጣ ጠር በወጣው አዋጅ መሠረት የወጣ

፩ ፤ አውጪው ባለሥልጣን ፤
ይህን ደንብ የመንገድ ማመላለሻ (ትራንስፖርት) አስ ተዳደር ያወጣው በ፲፱፻፷ ዓ.ም. በመንገዶች ላይ ጉዞ ንና ማመላለሻን ለመቈጣጠር በወጣው አዋጅ (አዋጅ ቊጥር ፪፻፶፮ ፲፱፻፷ ዓ. ም.) ከዚህ በታች « አዋጁ »
እየተባለ የሚጠቀሰው - - በተሰጠው ሥል
ጣን መሠረት ነው ።
ይህ ደንብ « የ፲፱፻፷፩ ዓ.ም. የንግድ
ገባ ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
ገጽ ፩፻፶፪
፩ « የንግድ ተሽከርካሪ ልዩ ምዝገባ » ወይም ባጭሩ « ልዩ ምዝገባ » ሲባል የግል ወይም የሕዝብ የን ግድ ማመላለሻ የሚሠራ የማንኛውም ተሽከርካሪ ባለንብረት ፤ በአዋጁ አንቀጽ ፯ ፪ እና ፲፪ / (በ) መሠረት ከአስተዳደሩ በልዩ መመዝገብና ፈቃድ መቀበል ማለት ነው ።
፪ « የተገጠመ ተሽከርካሪ » ሲባል ራሱ ጭነት የማ ይዝ ጐታች መኪና ሆኖ ግማሽ ተሳቢን የሚጐ ትት ማንኛውም ተሽከርካሪ ማለት ነው ።
F « መለያ ምልክት » ማለት _ በተፈቀደው አኳኋን ባንድ ተሽከርካሪ ላይ በሚገባ በመደረግ የተሽከር ካሪው ባለንብረት ተሽከርካሪውን በልዩ ያስመዘ ገበ መሆኑን የሚያሳይ ተለጣፊ ምልክት ነው ።
በዚህ ደንብ ውስጥ ያሉ ቃላት ትርጕም በአዋጁ ውስጥ እንደተመለከተው ነው 1 የሚከተሉት ቃላትም እንደሚ ከተለው ይተረጐማሉ ።
አዲስ አበባ ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ቢያንስ ፡ በወር ' አንድ ' ጊዜ ' ይታተማል
የፖስታ ▪ ሣጥን፡ ቍ r ር- ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?