አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፭
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ሽ ግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፬ ፲፱፻፹፮ የመካከለኛው አዋሽ እርሻ ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ.. ገጽ ፴፫
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፬ ፲፱፻፹፮ የመካከለኛው አዋሽ የእርሻ ልማት ድርጅትን ለማቋ
ቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
` በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
ይህ ደንብ « የመካከለኛው አዋሽ እርሻ _ ልማት ድር ጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፬ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
፩. የመካከለኛው አዋሽ እርሻ ልማት ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ። ፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል *
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል ።
የፖስ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚ ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯ | No. 2/1991 and Article 47 (1) (a) of the Public Enterprises (፩) (ሀ) መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ።