የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፭ አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፶፩ / ፲፱፻፵፩ ዓም • የንግድ የመንገድ ማመላለሻ ታሪፍ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፩ሺ፩፻፴፭ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፶፩ / ፲፬፻፲፩ የንግድ የመንገድ ማመላለሻ ታሪፍ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፩ መሠረት ይህን ደንብ | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and Duties of አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የንግድ የመንገድ ማመላለሻ ታሪፍ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፶፩ / ፲፬፻፲፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፩ ) የንግድ የመንገድ ማመላለሻ ታሪፍ የሚኒስትሮች ምክር | 2. Rep ቤት ደንብ ቁጥር ፶፩ / ፲፬፻፷፬ አንቀጽ ፯ ንዑስ አንቀጽ ፪፡ ፫፡ ፪፡ ፭፡ ፯፡ ፰ እና አንቀጽ ፬ እንደተጠበቁ ሆነው ሌሎቹ የደንቡ ድንጋጌዎች፡ እና ፪ የንግድ የመንገድ ማመላለሻ ታሪፍን በተመለከተ በሥራ ላይ ያሉ መመሪያዎች በዚህ ደንብ ተሽረዋል ። ፫ ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን | 3. Efective Date ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓ.ም. መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ : ዥሺ፩