የሰ / መ / ቁ 21951
ታህሣሥ 9 ቀን 1999
ዳኞች፡ 1. አቶ ከማል በድሪ
ዓብዱልቃድር መሐመድ
ጌታቸው ምህረቱ
መስፍን ዕቁበዮናስ
5. ወ / ት ሂሩት መለሠ
አመልካች ፦ አቶ ወርቁ ተሰማ
ተጠሪ፡- 0 ቃቤ ሕግ
ፍ ር ድ
በዚህ ጉዳይ በፌ / መ / ደ / ፍ / ቤት በዐቃቤ ሕግ ቀርቦ የነበረው የወንጀል ክስ /
በ 1949
የወጣውን የወ / መ / ሕግ ቁ
388 ( 1 ) የተመለከተውን በመተላለፍ የአሁን
አመልካች በሥር ተከሣሽ ከነበረ ከሌላ ግለሰብ ጋር በመሆን የግል ተበዳይ አቶ ብርሃኑ ሀቄ
የተባሉትን ሰው የቤት ሽያጭ ሰነድ አጥፍተዋል በመባል የቀረበ ክስ ነው ። የአሁን
አመልካች በመካድ የተከራከረ ሲሆን የሥር ፍ / ቤት የ 0 / ሕግና የመከላከያ ማስረጃዎችን
ለመስማት በ 20 / 11 / 97 በዋለው ችሎት የአሁኑ አመልካች ክሱን አላስተባበለም በሚል
እያንዳንዳቸውን በአንድ ወር እስራት እንዲቀጡ ከአሁኑ አመልካች ጋር ተከሶ የነበረው
ግለሰብ ቅጣት በገደብ ታግዶ እንዲቆይ ውሣኔ ሰጥቷል ። የፌ / ከፍተኛ ፍ / ቤት የሥር
ፍ / ቤትን ውሣ በማጽናት ይግባን ሣይቀበለው ቀርቷል ፡፡
የአሁኑ አመልካች
ህዳር 12
ጽፈው ያቀረቡት የይግባኝ ቅሬታ
ማመልከቻ ለሰበር ያስቀርባል ተብሎ የግራ ቀ , የቃል ክርክር ጥር 10 ቀን 1998
ተካሄዷል ፡፡
በዚህ ጉዳይ በአሁኑ አመልካች ላይ በአቃቤ ሕግ ቀርቦ የነበረው የወንጀል ክስ
የተከሰሱበትን አንቀጽ
የሚያቋቁም የወንጀል ድርጊት መሆን አለመሆኑን ይህ ችሎት
መርምሯል ፡፡ የአሁኑ አመልካች ሰነድ አጥፍተዋል በመባል በወ / መ / ሕ / ቁ 388 ክስ
• 1
ዶ / ፍ / ቤት በ
20 / 11 / 97 በመ / ቁ 04857 የቀረበባቸው ቢሆንም ሠነዱ በፍትሐብሔር ክርክሩም ወቅት ቀርቦ የነበረና ያልጠፋ መሆኑን የተከራከሩበት ስለመሆኑ በቃል ክርክሩ ተረጋግጧል ፡፡ ይህ በዚህ ሁኔታ ተፈጽሞ እያለና በ 0 / ሕግ የተለየ ማስረጃ ሣይቀርብ ወይም የአሁኑ አመልካች ለራሱ ወይም ለሌላ ሰው ሕገወጥ ጥቅም ለማግ ት ወይም በሌላ ሰው ላይ ጉዳት ለማድረስ ሲል ሰነዱን ያጠፋ ወይም የቀደደ ወይም የደበቀ መሆኑ ሣይረጋገጥ ፣ በተጨማሪ ሰነዱን ተንተርሶ የፍትሐብሔር ክስ ቀርቦ በነበረ ጊዜ የግል ተበዳይ የተባሉት ሰው በኮፒው ሲገለገሉበት መቆየታቸውንና ዋናው በአሁኑ አመልካች እጅ መገ ቱ ታውቆ 0 / ሕግ በዚህ ችሎት ሠነዱ አለመጥፋቱ ቢታወቅም በወቅቱ መደበቁ በራሱ የ.ሠ.መ.ሕ.ቁ 388 ን ያሟላል በማለት ያቀረበውን ክርክር ይህ ችሎት አልተቀበለውም የሥር ፍ / ቤቶችም የአሁኑን አንቀጽ በመጥቀስ የጥፋተኛነት ሣ ማስፈራቸው መሠረታዊ የሕግ ሥህተት ነው ብለናል ፡፡
ው ሣ ኔ
ውሬ እና
የፌ / ከ / ፍ / ቤት በ 6 / 3 / 98
ያሣለፈው ውሣዎች ተሽረዋል ።
- መዝገቡ ያለቀለት ስለሆነ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት
You must login to view the entire document.