×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 212/2011

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፴፮
ደንብ ቁጥር ፪፻፲፪ / ፪ሺ፫
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ገጽ ፭ሺ፰፻፲፬
በኢትዮያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝቦች ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፪ / ፪ሺ፫
አምቦ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፪ / ፪ሺ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡
፪. መቋቋም
፩) አምቦ ዩኒቨርሲቲ (ከዚህ በኋላ “ ዩኒቨርሲቲ ” እየተባለ የሚጠራ) ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
፪) የዩኒቨርሲቲው ተጠሪነት ለትምህርት ሚኒስቴር ይሆናል::
፫) ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶፪ሺ፩ እና በፌዴራል ዩኒቨርሲቲዎች የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲ / ፪ሺ፫ መሠረት ይተዳደራል ፡
የአንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞ ክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ | Republic of Ethiopia Proclamation No. 691/2010 and አንቀጽ ፭ እና በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶፪ሺ፩ አንቀጽ ፭ (፩) መሠረት ይህን ደንብ አውጥ
ፌዴራል ነጋሪት ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?