×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ ፈንጂ አምካኝ ጽሕፈት ቤት ማፍረሻየሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 267/2012

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፴ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፪ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፷፯ / ፪ሺ፬ የኢትዮጵያ ፈንጂ አምካኝ ጽሕፈት ቤትን ለማፍረስ የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ደንብ ቁጥር ፪፻፷፯ / ፪ሺ፬
የኢትዮጵያ ፈንጂ አምካኝ ጽሕፈት ቤት ማፍረሻ የሚኒስትሮች | Ethiopian Mine Action Office Dissolution Council of ምክር ቤት ደንብ ‥.
፩. አጭር ርእስ
ይህ ደንብ “ የኢትዮጵያ ፈንጂ አምካኝ ጽሕፈት ቤት ማፍረሻ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፷፯ / ፪ሺ፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. ስለመፍረስ
በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፸ / ፲፱፻፺ ተቋቁሞ የነበረው የኢትዮጵያ ፈንጂ አምካኝ ጽሕፈት ቤት በዚህ ደንብ ፈርሷል ፡፡
፫. ስለመብቶችና ግዴታዎች መተላለፍ
የኢትዮጵያ ፈንጂ አምካኝ ጽሕፈት ቤት መብቶችና ግዴታዎች በዚህ ደንብ ለሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ተላልፈዋል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና
ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ | to Articles 5 and Article 34 of the Definition of Powers and
አንቀጽ ፭ እና አንቀጽ ፴፬ መሠረት ይህን ደንብ ________
_____________ ሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?