የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፮ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፭ ፲፱፻፲፩ ዓም የ፲፱፻፶፩ በጀት ዓመት የተጨማሪ ፕሮጀክት ተጨማሪ በጀት አዋጅ ገጽ ፩ሺህ፲፬ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፲፩ ለፌዴራል መንግሥት ለተጨማሪ ፕሮጀክት የታወጀ የበጀት አዋጅ ( ኣብሊክ ሕገመን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት | the Federal Democratic Republic of Ethiopia and Article 21 የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፬፻፰፬ አንቀጽ ፳፩ | of the Federal Government of Ethiopia Financial Adminis መሠረት ለተጨማሪ ፕሮጀክት የሚከተለው ተጨማሪ በጀት | tration Proclamation No. 57/1996 , it is hereby proclaimed as ታውጇል ። አንቀጽ ፩ ይህ አዋጅ “ የ፲፱፻፶፩ በጀት ዓመት የተጨማሪ ፕሮጀክት በጀት አዋጅ ፩፻፷፭ ፲፱፻ኝ፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። አንቀጽ ፪ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱የን ጀምሮ እስከ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፲፩ በሚፈጸመው የአንድ በጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ በፌዴራል መንግሥት ከሚገኘው ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ መሠረት ለተጨማሪ ፕሮጀክት ብር ሚሊዮን ፱፻፴፪ሺህ ፪፻ ( አምስት ሚሊዮን አራት መቶ ሰላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ብር ) ለፌዴራሉ መንግሥት በተጨማሪ ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ የተጨማሪ በጀት አዋጅ ተፈቅዷል ። ያንዱ ዋጋ ብር 2.40 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዝሸ፩ ገጽ ፩ሺህ፲፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፮ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም አንቀጽ ፫ ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት የበላይ | Article 3. The Minister of Finance is hereby authorized and ኃላፊዎች ለመሥሪያ ቤታቸው ሥራና አገልግሎት ከፌዴራል መንግሥትገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ በዚህ አዋጅ ለተጨማሪ ፕሮጀክት የተፈቀደላቸውን ተጨማሪ በጀት በሚጠይቁበት ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትሩ እንዲከፍል ተፈቅዶለት ታዟል ። አዲስ አበባ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም : ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ገጽ ፩ሺህ፲፮ ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፮ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም የመንግሥት የወጪ አሸፋፈን የካፒታል ወጪ ኢኮኖሚ ልማት ሶሻል ልማት ጠቅላላ ልማት የካፒታል ወጪ ድምር ለ : የወጪ ኣሸፋፈን ከአገር ውስጥ ምንጭ ከካፒታል በጀት የሚዛወር የገቢ ድምር ገጽ ፩ሺህ፲፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፮ ሚያዝያ ፲፪ቀን ፲፱፻፵፩ ዓ • ም • ያወጪ ዝርዝር ጠቅሳሳ ያካፒታል በጀት ከመንግሥት ግ / ቤት 00/700/00/00 [ ኢኮኖሚ ልማት ውሀ ሀብት 00/721/03/90 | ያሰስቆዎች ልማት ጥናት 00/721/03/06 1 ኦሞ ጊቤ ማስተር ፕላን ጥናት አሚባራ ድሬኔጅ ቁጥር 1 00/760/90/90 | ያአካባቢ ደጋፊ ፕሮጀክት 00/762/00/00 | መንገድ ኮንስትራክሽን በኮንትራት የሚሰሩ ኘሮጀክቶች መጋቢ መንገዶች ጊምቢ -ጐይ- የብዶ- ቅቤ -ዓለም ተፈሪ ፣ ጫንቃ -ቃቄ -ቤጊ ወልዲያ -ወረታ ፣ ወልዲያ ማይነብሪ ኩሐ -መቀሌ -ማይመክደን ኢስርአርቲ 00/800/90/90 | የሶሻል ልማት 00/820/00/00 . ጤና 00/821/00/00 \ መሠረታዊ ጤና አገልግሎቶች 00/821/03/00 | ሆስፒታሎች 00/821/03/09 | ሬዲዮ ቴራፒ 00/821/03/10 | የግንባታ ስታንዳርድ ክፍያ 60/900/00/00 | ጠቅሳሳ ልማት O / 920 / 00 / 00 | የአስተዳደርና ሌሎች የመንግሥት ሕንፃዎች o / 921 / 01 / 00 | የአስተዳደርና ሌሎች የመንግሥት ሕንፃዎች 00/921/01/30 | ብሔራዊ ቤተመንግሥት መሰካሣ ቤተመንግሥት