×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩተ ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 180/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፯
6. አጭር ርዕስ
ደንብ ቁጥር ፩፻፹ / ፪ሺ፪ የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስ: ትዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፭ሺ ፻፹፩
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
“ የጨርቃ
ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹ / ፪ሺ፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
3. ትርጓሜ.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹ / ፪ሺ፪ የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክ This Regulation is issued by the Council of Ministers ራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር | pursuant to Articles 5 and 34 of the Definition of Powers ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ (በአዋጅ | and Duties of the Executive Organs of the Federal ቁጥር ፮፻፫ / ፪ሺ፩ እንደተሻሻለ) አንቀጽ ፭ እና ፴፬ መሠረት | Democratic Republic of Ethiopia Proclamation No.
ይህን ደንብ አውጥቷል፡ርቅ _ ኢንዱስትሪ ልማት |
በዚህ ደንብ ውስጥ፡ ፩ / " ሚኒስቴር " ማለት የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ነው ፤ ፪ / " ኢንዱስትሪ " እና " የማምረት ሥራ " በንግድ ምዝገ ባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር ፷፯ / ፲፱፻፹፱ አንቀጽ / ንዑስ አንቀጽ (፲፩) እና (፪) የተሰጣቸውን ትርጓሜ ይይዛሉ ፤
፫ / " የምርት ሂደት " ማለት በማምረት ሥራ ክንውን የሚኖር ቅብብሎሽ ነው ፤
፬ ማንኛውም በወንድ ፆታ የተገለፀው አነጋገር ሴትንም ይጨምራል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
፩ / የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት (ዚህ በኋላ ኢንስቲትዩት " እየተባለ የሚጠራ) ራሉን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪ / ኢንስቲትዩቱ ተጠሪነቱ ለሚኒስቴሩ ይሆናል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?