ሠላሳ ዘጠነኛ ዓመት ቍጥር ፲፯
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ነ ጋ ሪ ት ፡
ማ ው ጫ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፺፪ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
1 ዜያዊ ታደራ L ሥ q ብረተሰብኣ @;.
የደንና የዱር አራዊት ጥበቃና ልማት
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፴፫
አዋጅ ቍጥር ፩፻፺፪ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. የደንና የዱር አራዊት ጥበቃና ልማት አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
በወደቀው የፊውዶ ቡርዧ ሥርዓት ደን ለባላባቱና ለመ ሣፍንቱ የግል ፍላጎት ማሟያ ሲባል ሳይተካ በመጨፍጨፉ አብዛኛውን የአገሪቱን ክፍል ይሸፍን የነበረው ደን በመራቆቱ
የደኖች መመንመን የዱር አራዊትን ህልውና የሚያሰጋ ፤ የአፈር መሸርሸርን በማስከተል ለም አካባቢዎችን ወደ ምድረ በዳነት የሚለውጥ እና የተፈጥሮን ሚዛን ሊያዛባ የሚችል | መሆኑ ፤
ኢትዮጵያ
መ ን ግ ሥ ት
አዲስ አበባ ነሐሴ ፴ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
results in the extinction of wildlife, soil erosion that may bring
ለአገሪቱ የዱር አራዊት አስፈላጊው እንክብካቤ ረጉ ህልውናቸው በአስጊ ሁኔታ ላይ በመገኘቱ
ይህንን አስከፊ ሁኔታ ለማስወገድ ሰፊውን ሕዝብ ቀስ ሶ በማስተባበር ደኖችን መትከል ፤ ማልማት ፤ የአገሪቱን የደ ነና የዱር አራዊት ሀብት በሚገባ በመጠበቅና በማስተዳደር | coordinating the broad masses to plant, conserve, develop and ጣንና ቆራጥ እርምጃ መውሰድ በማስፈለጉ ፤
የአገሪቱን የደን ሀብት ማልማት ለአብዮታዊት ኢትዮ ያ ኢኮኖሚ እድገት መሠረት ለመጣልና የሕዝቡን የኑሮ ፍላ ቶች ለማሟላት መወሰድ ከሚገባቸው የልማት እርምጃዎች | economy of Revolutionary Ethiopia and to realize the needs ንዱ በመሆኑ ፤
እነዚህንም ዓላማዎች ከግብ ለማድረስ ስለደንና የዱር WHEREAS, to achieve these objectives, it is necessary to ራዊት ተገቢውን ሕግ ማውጣትና ይህንኑ በሥራ ላይ የሚ | promulgate appropriate legislation concerning forest and wild ውል አንድ የመንግሥት አካል ማቋቋም በማስፈለጉ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው ዋጅ ቍጥር ፩፻፲ / T ፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ () መሠረት | nisters Proclamation No. 110/1977, it is hereby proclaimed as ሚከተለው ታውጆአል ።