የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴ አዲስ አበባመጋቢት ፩ ቀን ፲፱፻፳፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ደንብ ቁጥር ፲፭ ፲፱፻፳፱ ዓም የኢንጂነሪንግ ዲዛይንና ቱል ድርጅትን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጸ ፬፻፲፰ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፭ ፲፱፻፷፱ የኢንጂነሪንግ ዲዛይንና ቱል ድርጅትን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ ፲፱፻፯ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፫፬ አንቀጽ ፵፯ ( ፩ ) ( ሐ ) | Pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and duties of መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የኢንጂነሪንግ ዲዛይንና ቱል ድርጅትን ለማፍረስ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፭ ፲፱፻፰፱ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ መፍረስ በሚኒስትሮች ምከር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፬ ፲፱፻፵፮ ተቋቁሞ የነበረው የኢንጂነሪንግ ዲዛይንና ቱል ድርጅት በዚህ ደንብ ፈርሷል ። ፫ . የመብትና ግዴታ መተላለፍ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፬ / ፲፱፻፫፮ ተቋቁሞ የነበረው የኢንጂነሪንግ ዲዛይንና ቱል ድርጅት መብትና ግዴታዎች በአዋጅ ቁጥር ፵፯ ፲፱፻፶፬ ለተቋቋመው የመሠረታዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ ተላልፈዋል ። ፬ ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ ከመጋቢት ፩ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ መጋቢት ፩ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ.ም. መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ ያንዱ ዋጋ