የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፴፪ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻ዥ፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፴፪ / ፲፱፻፳፰ ዓ . ም . የኢትዮጵያ የመንገዶች ባለሥልጣን እንደገና ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) ኣዋጅ . . . . . ገጽ ፪፻፵፬ አዋጅ ቁጥር ፴፪ / ፲፱፻፲፰ የኢትዮጵያ የመንገዶች ባለሥልጣን እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅን ማሻሻል በማስፈለጉ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ የመንገዶች ባለሥልጣን እንደገና ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፴፪ / ፲፱፻፳፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የኢትዮጵያ የመንገዶች ባለሥልጣን እንደገና ማቋቋሚያ | 2 . Amendment አዋጅ ቁጥር ፳፫ / ፲፱፻፷፭ አንቀጽ ፯ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፯ ተተክቷል ፤ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ• ዥሺ፩ ገጽ ፪፻፵፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፪ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓ . ም . Federal Negarit Gazeta – No . 32 6 July 1996 – Page 255 “ • የቦርዱ አባላት ቦርዱ ሰብሳቢውን ጨምሮ በመንግሥት የሚሰየሙ ቁጥራቸው እንደአስፈላጊነቱ የሚወሰን አባላት ይኖሩታል ። ” ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፷፰ዓ . ም . ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተመሚያ ቤት ታተመ , iti ! . . . HOO 1 : 1ር : : : : : : : : ባ : የሶ ) : { } { ! { } : : : : ? : : : - Nሐን ÷• . . . - ' ' ) lyስ ፤ & 39 9 : : : : : ÷ . ! የ ! ! ! ! ii . . . 3 1 ! . . 3 9 : ' ቐ9 ጵያ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ÷ ) ፳፮ ፡ ፡ ፵፫ ጋeቃ የታ - : : የኝ ? . ? . የዩን ፣ ኣ ' ታ ! ÷ * ÷ ÷ . . ÷ ' . : : : . . : : : : : ' Alike ! ! ys : 11 . የ . . ! : li ፡ ፡ • ! . . . 3 የ10 : 19 ፣ ! ! * ስst : : መጓጓF ! ! ; . ! ጋ : : ንmi } : : : ) ን በህ ፡ 11 ፡ 2 ) - 1 3 , : ፖዩ ፡ ii ፧ . . ! ሃd5 5ii 2 : ii : - r i3 ; : : . . . : ኝ ፤ » ል ' 2 ' ' 3 Cit . . ) ; fፈ · 4 " ; | ከሼክ : : . . . . . . . ይi32331150 . . : T * ሾዮ ” - በ 1 : 1 . . . { } : : ሳYና ታፈሰ