ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፫ "
ግ ሥ ት
ነጋሪት ጋዜጣ
የጋዜጣው • ዋጋ ባገር ውስጥ q መት
በ፮ ወር
ያንዱ '
ለ: አገር ' እጥፍ ይሆናል "
ማውጫ "
፲፱፻፷፩ ዓ - ም
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፹፫ / ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. ሹመት.
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፹፬ / ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
፡
በኢትዮጵያ ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ መንግሥት ፡
በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት ፡ የቆመ s
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፹፫ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት መልካም ፈቃዳቸው ሆኖ ከዚህ የሚ ከተለውን ሹመት ሰጥተዋል ።
ገጽ ፳፩
መስከረም ፲፩ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ / ም
መምሪያ ዋና ዲሬክተር "
መስከረም ፲፰ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓም አቶ መብዓ ሥላሴ ዓለሙ በግርማዊነታቸው ልዩ ካቢኔ ባሉ በት ሥራ ላይ የምክትል ሚኒስትርነት ማዕርግ ።
አቶ አሸናፊ ሽፈራው ፤ የቴክኒክ ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ ። መስከረም ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓም
አቶ ማርቆስ ሐና ‥ በፖስታ ቴ. ቴ. ሚኒስቴር የፖስታ ቤት ተቈጣጣሪ ።
መቶ አለቃ ኃይሉ ሀብተ ማርያም የአርጆ አውራጃ ገዥ ።
መስከረም ፳፰ ቀን ፲፱፻፷፩
ንቡረ ዕድ ድሜጥሮስ ገብረ ማርያም ፤ በሚኒስትር ማዕርግ የቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ "
ቄስ ኤርምያስ ከበደ ፤ የአክሱም ጽዮን ንቡረ ዕድ ። ቀኛዝማች ኃይሌ ቢራ ፤ በወለጋ ጠቅላይ ግዛት የግምቢ አው ራጃ ገዥ ።
ቀኛዝማች ትርፌ ረታ ፤ በወለጋ ጠቅላይ ግዛት የለቀምት አው ራጃ ገዥ ።
በወለጋ ጠቅላይ ግዛት
ጠቅላይ ግዛት የተምቤን
በአሩሲ ጠቅላይ ግዛት
ነ ገ ሥ ት መ
ግራዝማች ሺበሺ አግደው ı በትግሬ አውራጃ ገዥ ።
ባላምባራስ ፍሥሐ ወልደ ሚካኤል የዓርባ ጉጉ አውራጃ ገዥ "
ባላምባራስ ግርማ አበበ ፤ በሐረር ጠቅላይ ግዛት የደገሐቡር አውራጃ ገዥ =
አቶ በቀለ ወንዴ ፤ በፖስታ ቴ. ቴ. ሚኒስቴር የፖስታ ቤት ዋና ዲሬክተር ።
ሌ / ኩሎኔል ተፈራ መልካሙ ፤ በጐጃም ጠቅላይ ግዛት የመተ ከል አውራጃ ገዥ "
አዲስ አበባ ኅዳር፳ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ቢያንስ ' በወር ▪ አንድ ' ጊዜ ' ይታተማል
የፖስታ ን ቍ r - ፩ሺ፻ 2 N (1364)
| Awraja in the Teklai Ghizat of Tigre.