×
Browse Products About Us Login / Sign Up Contact Us አማርኛ
African Law Archive
Logo
የፍርድ ቤት ውሳኔ 20325

      Sorry, pritning is not allowed

የሠ / መ / ቁ 20325
የምንፋስ ዛኔ ፣ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ / ቤት እና ሠሰር ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሠ
አቶ አብዱልቃድር መሐመድ አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ አቶ ጌታቸው ምህረቱ
ወ / ሪት ሂሩት መለሰ አመልካች፡- አቶ ታምራት መሸሻ ተጠሪ፡- አቶ ኃይሉ ፊጣ
መዝገቡ ተመርምሮ የሚከተለው ፍርድ ተሰጥቷል ፡፡
ፍ ር ድ
አቤቱታው ሊቀርብ
የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ከፍተኛ ፍ / ቤት በመ.ቁ.
02272 በ 28 / 8 / 96 ዓ.ም. የሠጠውን
ችሎት በመ.ቁ. 18459 በ 188.97 እና በመ.ቁ. 27422 በ 24.9.97 በማፅናታቸው ነው ፡፡
ለሠበር አቤቱታ ምክንያት የሆነው ክርክር የአሁን መልስ ሰጪ በአፈፃፀም ክስ
አመልካች
ላይ እንዲከፍል
የተወሠነውን
5050.00 / አምስት ሺ አምሳ ብር / እንዲከፍል ከጠየቀ በኋላ አፈፃፀሙን በማቋረጥ 10
ዓመት ካለፈ በኋላ መዝገቡን በማንቀሳቀስ አፈፃፀሙን ቢቀጥልም ጉዳዩ የቀረበለት
የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ከፍተኛ ፍ / ቤት የአሁን አመልካች ክሱ መቅረብ ያለበትን የይርጋ
ጊዜ በተመለከተ ያስረዳው ነገር የለም በማለት ወስኖአል ፡፡ ጉዳዩን በይግባኝ ያዩትም
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ / ቤት እና ሠበር ችሎት ይግባኙን ሳይቀበሉት ቀርተዋል ፡፡ የአሁን
ተን .il x
አመልካች የሠበር አቤቱታ ዋነኛ የቅሬታ ነጥብም ፍ / ቤቱ በፍ / ብ / ሥ / ሥ / ህግ ቁጥር
384 / ሀ / መሠረት የአፈፃፀም ክሱ ከተቋረጠ በኋላ 10 ዓመት ከ 3 ወር በኋላ በመቅረቡ
በይርጋ የሚታገድ በመሆኑና አመልካችም ልጠየቅ እንደማይገባኝ እያመለከትኩ ፍ / ቤቱ
አፈፃፀሙን ቀጥሎ እንዲታይ የሠጠው ትዕዛዝ መሠረታዊ የሕግ ትዕዛዝ ያለው
በመሆኑ እንዲሻር በማለት ነው ፡፡
የሠበር ችሎቱ ጉዳዩ በሠበር እንዲታይ በመወሠኑ መልስ ሰጪ በጉዳዩ ላይ
ያላቸውን የቃል ክርክር እንዲያሠሙ ተደርጓል ፡፡ የክርክራቸው መሠረታዊ ይዘትም
የአሁን አመልካቾች በዋናው ጉዳይ ላይ ይግባኝ ብለው ስንከራከር በመቆየታችን
አፈፃፀሙን ያቋረጥኩት ይግባኙ ካለቀ በኋላ እንደገና አንቀሳቀስኩ ይሄ ደግሞ አስር
ዓመቱን አያሳልፍም በማለት ተከራክረዋል ፡፡ አመልካችም በክርክራቸው አቋማቸውን
አጠናክረው ተከራክረዋል ፡፡
በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ በሥነ ሥርዓት ሕጎች ላይ የተደነገጉትን የጊዜ
ገደቦችን ፍ / ቤቶች በራሳቸው አነሳሽነት ተፈፃሚነታቸው ሊከታተሉ ይገባል ወይንስ እንደ
ሥረ ነገር የይርጋ ህጎች በተከራካሪ ወገን ካልተነሡ እንደተተወ ይቆጠራል የሚሉትን
የሕግ ነጥቦች የሚያስነሳ በመሆኑ ፍ / ቤቱ ይህንኑ ነጥብ መርምሯል ፡፡
ከሥር ፍ / ቤት መዝገብ ለመረዳት እንደቻልነው ፍ /
ቤቱ አፈፃፀሙ እንዲቀጥል
ያዘዘው የአሁን አመልካች ክሱ መቅረብ ያለበትን የይርጋ ጊዜ በመለከተ ክርክሩን በቃል
በሚያሰረዳበት ጊዜ ያስረዳው አንዳችም ነገር የለም በማለት ነው ፡፡
የፍ / ብ / ሥ / ሥ / ህግ ቁጥር 384 መሠረት
አንድ የተለየ ነገር እንዳይፈፀም ፍርድ
ቤቱ ከሚሠጠው የማገጃ ትዕዛዝ በቀር ፍርድ እንዲፈፀም ማመልከቻ ቀርቦ ዓስር ዓመት
ከቆየና ይህ ጊዜ ካለፈ በኋላ ሌላ ማመልከቻ በማቅረብ ነገሩን ለማንቀሳቀስና ፍርድ
እንዲፈፀም ለመጠየቅ አይቻልም " በማለት ይደነግጋል ፡፡
ን 17-193
ኦ ዝገብ ከቀረበው ጉዳይ ለመረዳት እንደቻልነው የአሁን ተጠሪ ታህሣስ
የፍ / ብ / ሥ / ሥ / ህግ የሙግትን ሂደት ለመከታተል የሚያስችሉ የተለያዩ የጊዜ ገደቦችን ያስቀመጠ መሆኑን ፣ አላማቸውም በሙግት ሂደት የሚከናወኑ ተግባራት በሕጉ በተቀመጠው አሊያም ፍ /
ቤቱ በሚወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ መከናውን ያለበት መሆኑን ፣ ካልሆነ ሕጋዊ ውጤት እንደሌላቸው ፣ የፍ / ብ / ሥ / ሥ / ህጉ አላማ ደግሞ ለፍ / ቤት የሚቀርቡ ክርክሮች ባነሠ ወጪ በተቀላጠፈ እና ፍትሐዊ በሆነ ሥርዓት እልባት እንዲያኙ ማድረግ በመሆኑ የተዋዋዮችን ጥቅም ለመጠበቅ ከተደነገገው የዋናው ሕግ አላማ የተለየ እና ፍርድ ቤቶችም በሥነ ሥርዓት ሕጉ በግልፅ የሠፈረ የጊዜ ገደብ ካለፈ በኋላ የሚቀርብን ክስ በራሳቸው አነሳሽነትም ቢሆን ውድቅ ማድረግ ትክክለኛ አካሄድ ለመሆኑ ይህ የሠበር ፍ / ቤት በመዝገብ ቁጥር 17361 ሐምሌ 25 ቀን 1997 ዓ.ም. በሠጠው ውሣኔ ትርጉም ሠጥቶበታል ፡፡
14 ቀን 1986 ዓ.ም.
የተወሠነለት ሲሆን በውሣኔውም መሠረት የአፈፃፀም
ክሱን በ 30 / 7 / 96 ዓ.ም. ካቀረበ በኋላ አፈፃፀሙን በማቋረጥ እንደገና በመጋቢት 30 ቀን
1996 ዓ / ም የሥር ፍ / ቤትን የአፈፃፀሙን መዝገብ አንቀሳቅሷል ፡፡ ይህ ደግሞ
የሚያሳየው ተጠሪው የአፈፃፀሙን መዝገብ ካቋረጠ በኋላ 10 ዓመት ከ 8 ወር በኋላ
ማንቀሳቀሱን ነው ፡፡ ይህም የሥነ ሥርዓት ሕጉ ቁጥር 384 / ሀ / ያስቀመጠውን የ 10
ዓመት የጊዜ ገደቡን ማለፉን የሚያረጋግጥ ነው ፡፡ በሥነ ሥርዓት ሕጉ ገደብ ያልጠበቀ
ነገር በሚቀርብለት ጊዜ ደግሞ ፍ /
ቤቱ የተከራካሪ ወገኖችን ተቃውሞ ሳይጠብቅ በራሱ
ተነሳሽነት ውድቅ ማድረግ ሲኖርበት የደቡብ
ምዕራብ ሸዋ ከፍተኛው ፍ / ቤት
ተቃውሞውን ተጠሪው አንስቶ አልተከራከረም በማለት የሠጠው ውሣኔ የሕግ ስህተት
ያለበት በመሆኑ የሕግ ስህተት ተፈፅሟል ፡፡ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ / ቤት እና የሠበር
ቀን 11 ] > ዓ x
ችሎቱ ይህንን ስህተት ማረም ሲኖርባቸው ውሣኔውን ማፅናታቸው ስህተት በመሆኑ
ውሣኔው ተሽሯል ፡፡
ው ሣ ኔ
የሥር ፍ / ቤቶች ውሣኔ ተሽሯል ፡፡
ተጠሪ 10 ዓመት ካለፈ በኋላ የአፈፃፀሙን መዝገብ ለማንቀሳቀስ
ያቀረቡት ጥያቄ በይርጋ ታግዷል ፡፡
ግራ ቀኙ ወጪአቸውን ይቻቻሉ ፡፡
ፈሪ ር ታይ ታድ ቤት
የማይነበቡ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ፡፡
ሃ / ይህ ፊርማ
ቀን 1 ህት ዓ x

You must login to view the entire document.

Enter your email address and password to login.
Please enter a valid email address
Please enter your email address
Please enter your password
Password must be at least 8 characters long
Forgot your password?