በዚህ የሠበር አቤቶ ኢሎተ
የሰበር መ / ቁ . 22877
ሚያዝያ 4/1998 ዳኞች፡- መንበረፀሀይ ታደሠ
ዓብዱልቃድር መሐመድ ጌታቸው ምህረቱ
መስፍን እቁበዮናስ
ሂሩት መለሠ አመልካች፡- አቶ አየነው መኩሪያ ተጠሪ፡- የኢት / እምነበረድ ማምረቻ ድርጅት
በዛሬው ቀን የግራ ቀኙ የቃል ክርክር ተሰምቷል ። ችሎቱም መዝገቡን መርምሮ ተከታዩን ፍርድ ሠጥቷል ፡፡
ፍ ር ድ
መነሻ የሆነው አመልካች በፌ / መጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት
ሠራተኞች የተሠጠው እድገት ከነደሞዙ
እንዲሠጣቸው ያቀረቡትን ክስ ፍ / ቤቱ ጉዳዩን ለማየት ስልጣን የለኝም በማለት
ክሱን ውድቅ ማድረጉና የፌ / ከፍተኛ ፍ / ቤትም ይህንኑ ብይን ማፅናቱ ነው ፡፡
በዚህም ጉዳይ አመልካች በስር ፍ / ቤት ያቀረቡትን ክስ አይቶ የመወሰን
ስልጣን የማነው የሚለው የህግ ነጥብ የሚያስነሳ በመሆኑ ይህ ችሎት ግራ ቀኙን
እንዲቀርቡ አድርጎ ክርክራቸውን ሰምቷል ።
ከፍ ሲል እንደተመለከተው የአመልካች ክስ የደረጃ እድገት ከነደሞዙ
እንዲከፈላቸው የሚጠይቅ ነው በዚህ ክርክር የሚገኘውም ውጤት የሚመለከተው
አመልካችን ብቻ እንጂ የሠራተኞቹን የጋራ ጥቅም አይደለም በመሆኑም ክርክሩ
የግል የስራ ክርክር እንጂ የወል የሥራ ክርክር አይደለም ፡፡ በአዋጅ ቁጥር 377/96
ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ትክክል ግልባጭ
1 liol ፃ X
o ሳቸውን ይቻሉ ፡፡
ደግሞ አስማሚው ወይም የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርዱ አይቶ ለመዳኘት
ሥልጣን የተሠጣቸው የወል የሥራ ክርክርን ብቻ ነው ፡፡ በተያዘው ጉዳይ ግን
አመልካች ያቀረቡት ክስ የወል የስራ ክርክር ሣይሆን የግል የሥራ ክርክር በመሆኑ
ጉዳዩን ለመወሠን በአዋጅ ስልጣን የተሰጠው ፍ / ቤት እንጂ አስማሚው ወይም
ቦርዱ አይደለም ፡፡ በመሆኑም የፌ / መጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት የአመልካችን ክስ ለማየት
ስልጣን የለኝም በማለት የሰጠው ብይንና ፌ / ከፍተኛ ፍ / ቤትም ይህንኑ ብይን
በማፅናት የሰጠው ውሣኔ የህግ ስህተት ያለበት ነው፡
ው ሣ ኔ
1 ) የፌ / መ / ደረጃ ፍ / ቤት በመ / ቁ 19917 በሰኔ 14/1997 የሰጠው ብይንና
የፌ / ከፍተኛ ፍ / ቤት በመ / ቁ 40309 ታህሣስ 20/1998 የሠጠው ውሣኔ
ፍ / ቤት የአመልካችን ክስ ተቀብሎ የግራ ቀኙን ክርክርና ማስረጃ
ሠምቶ የመሠለውን እንዲወስን ጉዳዩ ወደ ሥር ፍ / ቤት ተመልሷል ።
3 ) ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ
መዝገቡ ተዘግቷል ። ለመዝገብ ቤት ይመለስ ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዳኛች ፊርማ አለበት ።
ፈራሉ በኛ ላይ ናረ :
ነን፡ ነፃኢ
You must login to view the entire document.