ሠላሳ ዘጠነኛ ዓመት ቊጥር ፫
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ታ ደ ራ ዊ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
፲ ፱ ፻ ፸፪ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፷፱፲፱፻፸፪ ዓ. ም. የጉምሩክ ቀረጥ (ማሻሻያ) ደንብ
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፲፰ / ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
E ጎብረተ é:
« ኢትዮጵያ ትቅዶም »
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፶፩
ገጽ ፶፪
የሕግ ክፍል ማስታወቂያቍጥር ፷፱ / ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የ፲፱፻፷፰ ዓ. ም. የጉምሩክ ቀረጥ ደንብን ለማሻሻል የወጣ ደንብ
ተፈራ ወልደ ሰማዕት
የገንዘብ ሚኒስትር
፩ አውጪው ባለሥልጣን ፤
የገንዘብ ሚኒስቴር በጉምሩክ ወጪና ገቢ ዕቃዎች አሰ ያየምና አመዳደብ ስምምነት ማስፈጸሚያ አዋጅ ቁጥር ፺፭፲፱፻፷፰ ዓ. ም. አንቀጽ ፫ እና በ፲፱፻፴፭ ዓ. ም. የገ ቢዎችና የወጪዎች ሸቀጦች የጉምሩክ ቀረጥ አዋጅ (አዋጅ ቁጥር ፴፱ / ፲፱፻፴፭ ዓ ም.) አንቀጽ ፭ (ሀ) በተሰ ጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል "
፬ ፤ ደንቡ የሚጸናበት ቀን ፤
ይህ ደንብ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል "
አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፯ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ ም.
፪ አጭር ርእስ ፤
ይህ ደንብ « የጉምሩክ ቀረጥ (ማሻሻያ) ደንብ ቁጥር 2. ፷፱ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ማ ሻ ሻ ያ
አዲስ አበባ ታኅሣሥ፯ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
ከሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር ፵፪፲፱፻፷፰ (እንደተሻ | 3. ሻለው) ጋር ተያይዞ የሚገኘው የጉምሩክ የዕቃ ቀረጥ ምደባ ሥርዓትና ተመኖች እንደሚከተለው ተሻሽሏል ። በሲ. ሲ. ሲ. ኤን. አንቀጽ 87.11 የታሪፍ ቁጥር 871100 ላይ « 25% » የሚለው የቀረጥ ልክ ተሠርዞ « ነፃ » በሚል ተተክቷል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር Ç ሺ ç (1031)