×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ሠራተኞች አስተዳደር የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 157/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፪ አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፳፩ ቀን ፪ሺ፩ ዓ.ም.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፯ / ፪ሺ፩
የኢትዮጵያ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ……………….ገፅ ፬ሺ፫፻፺፮
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፯ / ፪ሺ፩ ስለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሠራተኞች አስተዳደር የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ክፍል አንድ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ ‹‹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሠራተኞች አስተዳደር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፯ / ፪ሺ፩ ›› ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡
ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and አንቀጽ ፭ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic / እንደተሻሻለ / በወጣው አዋጅ ቁጥር ፭፻፺፩ / ፪ሺ አንቀጽ | Republic of Ethiopia Proclamation No.471 / 2005 and
፪. ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፧
፩. ‹‹ አዋጅ ›› ማለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ / እንደተሻሻለ / አዋጅ ቁጥር ፭፻፺፩ / ፪ሺ
፪. ‹‹ ባንክ ›› ማለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነው ፧ ፫. ‹‹ ቦርድ ›› ማለት የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ነው ፧
፬. የባንኩ የበላይ አመራር ›› ማለት የባንኩ ወይም ምክትል ገዥ ነው ፤
፭ ሠራተኛ ›› ማለት በባንኩ ውስጥ በቋሚነት አመራርንም ይጨምራል ፧
ያንዱ ዋጋ
| Ethiopia Council of Ministers RegulationPage 4396
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?