×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የቁጠባ ሰነድ ደንብ ቁጥር 417/1972

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አንደኛ ዓመት ቍጥር ፲
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት መ ን ግ ሥ ት "
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ውስጥ ባመት
በ፮ ወር
ለው አገር X ጥፍ ይሆናል "
፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፬፻፳፰ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፬፻፳፱ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የማዕርግ ዕድገት
ገጽ ፷፭
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፬፻፲፯ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የቁጠባ ሰነድ ደንብ
ጥር ፫ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. ኰሎኔል ዳዊት ገብሩ የሕግ መወሰኛ
ገጽ ፷፮
ቍጥር ፬፻፳፰ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የመንግሥት ማስታወቂያ ። ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት መልካም ፈቃዳቸው ሆኖ ከዚህ የሚከተለውን ሹመት ሰጥተዋል ።
ገጽ ፷፮
ምክር ቤት አባል ። ቤት አባል ።
አቶ ገሠሠ ተሰማ የሕግ መወሰኛ ም__ርግ በኤ
ጥር ፰ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
አቶ ኃይሌ አማን በምክትል አፈ ንጉሥነት ርትራ ጠቅላይ ግዛት የከፍተኛው ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚ ዴንት ።
_ ቀኛዝማች ዓለም ማሞ በፊታውራሪነት ማዕርግ በኤር ትራ ጠቅላይ ግዛት የጋሽና ሰቲት አውራጃ ገዥ ።
-
ቀኛዝማች አምባዬ ገብረ አምላክ በፊታውራሪነት ማዕ ግ በኤርትራ ጠቅላይ ግዛት የከረን አውራጃ ገዥ ።
ኰሎኔል ገብረ መድኅን ሐጐስ በኤርትራ ጠቅላይ ግዛት ሐማሴን አውራጃ ገዥ ። ፊታውራሪ አስረሳኸኝ አምባዬ የከፍተኛው ፍርድ ቤት
አዲስ አበባ መጋቢት ፭ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
አቶ ላዕከ ማርያም ወልደ ጊዮርጊስ የከፍተኛው ፍርድ ት ዳኛ ።
አቶ ግርማይ ካሣ የከፍተኛው ፍርድ ቤት ዳኛ ። አቶ ዑስማን ዓረቢ ሣሊም የከፍተኛው ፍርድ ቤት ዳኛ ። አቶ ተስፊት ዘሚካኤል የከፍተኛው ፍርድ ቤት ዳኛ ። አቶ ሰኢድ ከሊፋ መሐመድ የከፍተኛው ፍርድ ቤት አቶ ሀብቴ መብራቱ የከፍተኛው ፍርድ ቤት ዳኛ ።
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?