« ቅምት 17 ቀን 1998 ዓ.ም
የሰበር መ / ቁ 17189
ዳኞች 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አቶ ፍስሐ ወርቅነህ
3. አቶ አብዱልቃድር መሐመድ
4. ወ / ሮ ስንዱ ዓለሙ
5. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
አመልካች የሸቀጦች ጅምላ ንግድና አስመጭ ድርጅት
መልስ ሰጭ : አቶ ንጉሴ ዘለቀ
የስራ ግንኙነትን ስለማቋረጥ- በአሰሪ አነሳሽነት የሚደረግ የስራ
ውል መቋረጥ - ያለማስጠንቀቂያ የስራ ውል ስለማቋረጥ - ስለ
ደመወዝ - ስራ ላልተሰራበት ጊዜ ክፍያ ስለሚደረግበት ሁኔታ፡ የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁ .42 / 85 አንቀጽ 2 // / በ / ፣ 53 / 1 / ፣ 54
መልስ ሰጭ የአመልካች ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ ሆኖ በሚሰራበት ወቅት
በስሩ የሚገኘውን ገንዘብ ያዥ በተገቢው ሁኔታ ባለመቆጣጠሩ የአሰሪው
እንዲመዘበር
ምክንያት
የተሰናበተው በአዋጁ ቁ 42/85 አንቀጽ 27 ( 1 ) ( 0 ) መሠረት በአግባቡ
ነው በሚል የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት የሰጠውን ውሣኔ
You must login to view the entire document.