• በሚደርስበት የነዳጅ መፍሠሥ ጉዳት ለመካስ በገባው
የሰ / መ / ቁ 18361
ሐምሌ 28 ቀን 1998 ዓ.ም ዳኛች ፦ 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አቶ ዓብዱልቃድር መሐመድ 3. አቶ አሰግድ ጋሻው 4. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
5. ወ / ት ሒሩት መለሰ አመልካች ፦ ኒያላ ኢንሹራንስ ኩባንያ ተጠሪ፡ ቶታል ኢትዮጵያ መዝገቡን መርምረን እንደሚከተለው ፈርደናል ።
ፍ ር ድ ጉዳዩ ለዚህ ችሎት ሊቀርብ የቻለው የፌ / መ / ደ / ፍ / ቤት የአሁን መልስ ሰጪ ከአመልካች ጋር የተጠሪ ንብረት የሆነ ነዳጅ ከቦታ ቦታ በሚጓጓዝበት ወቅት በተለይም ከወደብ ወደ አገር ውስጥ በሚገባበት
የኢንሹራንስ
መሠረት በአሁን ተጠሪ ላይ ለደረሰው
የነዳጅ መፍሰስ ጉዳት ብር
መክፈል ሲገባው አመልካች ብር 639 , 696.37 ብቻ መክፈሉ ሕገ ወጥ
በመሆኑ ቀሪውን ብር 156 , 601.46 እንዲከፍለኝ በማለት ያቀረበውን አቤቱታ ፍ / ቤቱ የግራ
ቀኙን ክርክር ከሠማ በኋላ አመልካች ቀሪውን ገንዘብ ሊከፍል ይገባል በማለት በመወሰኑ እና
የፌ / ከፍተኛ ፍ / ቤትም ውሣውን በማጽናቱ በስር ፍ / ቤቶች ውጭ የሕግ ስህተት አለበት
በማለት የሰበር አቤቱታ በመቅረቡ ነው ፡፡
የአሁን አመልካች ለሰበር ባቀረበው አቤቱታ ተጠሪ በጅምላ ዋጋ ለገባው ኢንሹራንስ ነዳጅ
መንገድ ላይ በመጓጓዝ እያለ አደጋ ቢደርስም ሊከፈል የሚገባው አደጋው በደረሰበት ቦታ ነዳጅ
በሚቸረቸርበት ዋጋ ሳይሆን የፈሰሰውን ነዳጅ ለመግዛት ወጪ ለመተካት መሆኑ እየታወቀ የስር
ፍ / ቤቶች ይህንን አልፈው የሰጡት ውጭ የሕግ ስህተት ያለበት ነው በማለት ያቀረበው
ፌደራፊ በቀላ ። ፍርድ \ ..
ዋጋ ነው በማለቱ ተጎዛበትን ዋጋ ብቻ የሚሸፍን መሆን አለበት በማለት ተከራክሮ ፍ / ቤቱም በ 25 / 8 / 96 ዓ.ም ከተሰጠው ውጭ . . ይቻላል ፡፡ ማመልከቻ የሕግ ትርጉም የሚያስነሳ ነጥብ ያለው መሆኑን በማመን ጉዳዩ ለሰበር እንዲቀርብ ተደርጎ የመ / ሰጭን መልስና የአመልካችን መልስ መልሶ አድምጧል ፡፡
ይህ የሰበር ችሎት ጉዳዩን መርምሯል ፡፡ በግራ ቀኙ መካከል ባለው የነዳጅ መጓጓዝ ውል መሠረት በጉዞ ላይ የነዳጅ መፍሰስ ጉዳት ሲደርስ የጉዳቱ መጠን ሊተመን የሚገባው አደጋው በደረሰበት ቦታ ነዳጁ በሚሸጥበት ዋጋ ነው ተብሎ መወሰኑ በአግባቡ ነው ወይንስ አይደለም ? የሚለው ጭብጥ በዋነኛነት ሊወሰን የሚገባው ጉዳይ መሆኑን ተመልክተናል ፡፡
ከሥር ፍ / ቤቶች ውጭ ለመረዳት እንደቻልነው በአሁኑ አመልካች እና ተጠሪ መካከል ከ 23 / 04 / 92 ዓ.ም እስከ 23/04/93 ዓ.ም የሚቆይ የየብስ ላይ ጉዞ የመድን ዋስትና ሽፋን ውል የተደረገ መሆኑን ታውቋል ። ውሉ ከተፈፀመ በኋላም የተጠሪ ንብረት የሆነ ነዳጅ ከጅቡቲ ወደብ ወደ አገር ውስጥ በሚገባበት / በሚጓጓዝበት ወቅት እዚህ ኢትጵያ ውስጥ ነዳጅ መፍሰሱን እና የአሁን ተጠሪ የጉዳቱ ካሣ ሊተመን የሚገባው ጉዳቱ በደረሰበት ቦታ ባለው የነዳጅ ሽያጭ
ክስ የመሰረተ ሲሆን የአሁን አመልካች በበኩሉ የጉዳት ካሳው መጠን ሊሆን የሚገባው ነዳጁ ጉዳቱ የደረሰው ኢትዮጵያ ውስጥ በመሆኑ የጉዳቱ መጠን መሠላት ያለበት ንብረቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ዋጋ ነው በማለት የአሁን አመልካቾች ክርክር ውድቅ በማድረግ መሆኑን
የንብረት መድን ውል የካሳ ውል መሆኑን የሚደነግገው የንግድ ሕግ ቁጥር አንቀጽ 678
በንዑስ አንቀጽ 2 ላይ " የጉዳት ካሣው ኢንሹራንስ የገባው ዕቃ ጉዳት በደረሰበት ቀን
ከሚያወጣው ዋጋ አይበልጥም ” በማለት የጉዳት ካሣ ክፍያ በደረሰው ጉዳት ልክ መሆኑን
ያስገነዝባል ። የጉዳት ካሣ መድን የውሉ ዋና ጉዳይ የመድን ሽፋን ለማግኘት የሚበቃው
የመድን ተቀባዩ ጥቅም / insurable interest / እንደነበረ እንዲቆይ ሁኔታው በውሉ በተጠቀሰው
ክስተት ምክንያት እንዳልነበረ ቢሆን ግን ቀድሞ ወደነበረበት ቦታ መመለስ ነው ፡፡ የሕጉ መንፈስ
ውል በተፈፀመበት እና ጉዳቱ በደረሰበት ወቅት የጊዜ ልዩነት መኖሩን እና በጊዜው መለያየትም
ምክንያት የንብረቱ ዕሴት ሲለያይ እንደሚችል ማለትም ሊጨምርና ሊቀንስ የሚችል መሆኑን
የጉዳት ካሣ መድን ውልን ዓላማ ለመፈፀም እና መድን ተቀባዩ ወደነበረበት ትክክለኛ ሥፍራ
ለመመለስ ደግሞ የለውጡን መጠን ማወቅ ግድ እንደሚል እና በመድን ተቀባዩ ደረጃ ላይ
ፌደራል ብቀላ ፍርድ ቤት
ለ © ላሴቱን የሚጨምሩ በመሆኑ አደጋው በደረሰበት ወቅት ያለው የሚያጠቃልል ነው :: በመሆኑም ከመደ ” ፋ
ዋጋ መሠላት አለበት ፡፡ የስር ፍ / ቤቶችም የደረሰው ለውጥ ደግሞ ጠቅላላ ውድመቱ የደረሰበት ንብረት ልክ ስለሆነ ኪሣራው ሊለካ የሚችለው ጠቅላላ ውድመት በደረሰበት ዕለት ዋጋ መሆኑን ነው ፡፡ ይህ ደግሞ ከካሣ ሕግ መርህ አንፃር በፍ / ሕ / ቁ 2091 ዓሣ በደረሰው ጉዳት ልክ ነው " ከሚለው ድንጋጌ ጋር የሚጣጣም ሆኖ እናገኘዋለን ፡፡
ወደያዝነው ጉዳይ ስንመጣ መድን የተገባለት ጅቡቲ ላይ የተጫነ የተጠሪ ንብረት የሆነው ነዳጅ ኢትዮጵያ ውስጥ በደረሰ አደጋ የመፍሰስ ጉዳት መድረሱ በግራ ቀኙ የታመነ ጉዳይ ነው ፡፡ ተጠሪው ነዳጁን ጅቡቲ ላይ ካስጫነ በኋላ ወደ ሃገር ውስጥ ለማስገባት እና ወደ ቦታው ለማድረስ የመጓጓዣን ጨምሮ የተለያዩ ወጪዎች እንደሚያወጣ እሙን ነው ፡፡ ይህ ከሆነ ደግሞ አገር ውስጥ በመጓጓዝ ላይ ያለ ነዳጅ አደጋ ቢደርስበት የነዳጁ ባለቤት በአደጋው ምክንያት የሚያጣው ነዳጁን ለመግዛት ያወጣውን ወጪ ብቻ ሳይሆን ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት የሚከፈለው የኢንሹራንስ ሌሉች ወጪዎችና ነዳጁን ለማጓጓዝ ያወጣውን ወጪዎችን ጭምር ነው ። ምክንያቱም ጉዳቱ በደረሰበት ወቅት ነዳጁ ከተገዛበት ገንዘብ ሌላ ቦታው ለማድረስ የሚደረጉ ማናቸውም ዋጋ የተገዛበት ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ቦታው ለማድረስ የተደረገውን
ሃሣብ በተጠሪ ላይ የደረሰውን የነዳጅ መፍሰስ
ጉዳት ለመካስ ነዳጁ በፈሰሰበት ቦታ ባለው
በአሁን ተጠሪ ላይ ለደረሰው ጉዳት የመድን ሽፋን ሰጪ የሆነው የአመልካች ድርጅት ነዳጁ
በፈሰሰበት ቦታ ባለው ዕለታዊ ዋጋ ታስቦ የጉዳቱ ካሣ ሊከፈለው ይገባል በማለት የወሰኑት
ውጭ የሕግ ስህተት የሌለበት ነው ::
ው ሣ ኔ
1. የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት በመ / ቁ 6379 የሰጠው ውጭ እና የፌ / ከ / ፍ / ቤት
ውሣኔውን በማጽናት በመዝገብ ቁ 32076 የሰጠው ብይን ፀንቷል ፡፡
2. ግራ ቀኙ ወጪአቸውን ይቻቻሉ ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ፡፡
ሕፃንል ግልባጭ
ፊርማ Vs /
You must login to view the entire document.