×
Browse Products About Us Login / Sign Up Contact Us አማርኛ
African Law Archive
Logo
የፍርድ ቤት ውሳኔ 11924

      Sorry, pritning is not allowed

ቀንበረፀሐይ ታደሰ
የሰበር መ / ቁ .11924
ሕዳር 15 ቀን 1998 ዓ.ም አቶ ፍስሐ ወርቅነህ ወ / ሮ ስንዱ ዓለሙ ወ / ሮ ሆሳዕና ነጋሽ
አቶ አሰግድ ጋሻው አመልካች፡- የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኔኬሽን ተጠሪ፡- ወ / ሪት ትዕግስት ወርቁ
የሥራ ውል ስለሚቆይበት ጊዜ ላልተወሰነ ጊዜ የሚደረግ የስራ ውል እና ለተወሰነ ጊዜ የሚደረግ የስራ ውል - ስለ ስራ ውል መቋረጥ እና ውዝፍ ዕዳ ክፍያን በተመለከተ የአዋጅ ቁጥር 42/85 አንቀጽ 9 ፤ አንቀጽ 10 እና 4
ተጠሪ ያቀረበውን ጥያቄ በመቀበል የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እና የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአሁን ተጠሪ ወደ ስራ እንድትመለስ እና የእንድ አመት ደመወዝ እና የዓመት ፈቃድ እንዲሰጣት በማለት ስለወሰኑ የቀረበ አቤቱታ :
ሙ ሳ ኔ ፡የአመት ፈቃድን በተመለከተ ሳይጨምር በቀሪዎቹ ላይ
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እና የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጡት ውሳኔዎች ተሽረዋል ፡፡
1 ኛ . በአንድ አሠሪ እና ሠራተኛ መካከል የተደረገ የስራ ውል ያልተወሰነ
ጊዜ የተደረገ የስራ ውል ተደርጎ ሊቆጠር ይገባል ፡፡ እንዲሁም ማናቸውም የስራ ወል ጊዜ እንዲልተወሰነለት የስራ ውል ሊወሰድ
ይገባል፡ ፡ 2 ኛ . ለተወሰነ ጊዜ ወይም ለተወሰነ ሥራ የተደረገ ኣንድ የሥራ ውል ውሉ
መስፈርቶችን በአዋጅ ቁጥር 42/85 አንቀጽ 10 መሠረት ያሟላ ከሆነ * The Afri ቆይ ማሕለወ iv ጊዜው * እስከሚያልቅ rd ይም a ስራሙ h እስከሚያልቅ
ድረስ ነው ፡፡
ረጋግጣል ፡፡ እንዲሁም የክርክሩ አቀራረብ ጉዳዩን ከንዑስ አንቀጽ / 6 / ጋር ነይሆን ከንዑስ / 3 / ጋር አገናዝበን እንድናየው እና አመልካቹም በዚህ ረገድ ያቀረበውን ክርክር ማስረዳት አለማስረዳቱን እንድንለይ ይጠይቀናል ፡፡
ከጉዳዩ መረዳት እንደሚቻለው ተጠሪ የተቀጠረችው በቀጣይነት በሚከናወን የአሰሪው ቋሚ ስራ ላይ ነው ፡፡ ተጠሪም ብትሆን የምትከራከረው ስራው ወቅት ጠብቆ የሚሰራ ነው በሚል ሳይሆን ያላማቋረጥ የሚሰራ የስራ አይነት ነው በሚል ነው ፡፡ በቀጣይነት የሚሰራ የአሰሪ ቋሚ ስራ ላይ የስራ ብዛትን ለማቃለል በሚል የተወሰነ ጊዜ የስራ ውል ማድረግ በንዑስ ቁ . / 3 / የተፈቀደ በእርግጥ የቀረበው አመልካቹ እንደሚከራከረው ውሉ የተደረገው በአንድ ወቅት የተከሰተን የስራ ብዛት ለማቃለል መሆኑን በግልፅ የሚወቅስ አይደለም ፡፡ ይህ ማለት ግን ውሉ የአመልካቹን ክርክር
ክርክር አያስረዳለትም በሚል ከወዲሁ እንድንደመድም የሚያስችለን አይደለም ፡፡ ይልቁንም በውሉ ላይ የተወለከተው የቅጥሩ ምክንያት ከዚህ ንዑስ አንቀፅ ጋር የሚጣጣም መሆን አለመሆኑን የማየቱን ጉዳይ አስፈላጊ የሚያደርገው ነው ። ተጠሪ የተቀጠረችበት የተላላኪነት ስራ የወቅት ስራ አይደለምና በዚህ ችሎት እምነት በውሉ ላይ ወቅታዊ ስራን ለማከናወን መቀጠራ መገለፁ በጊዜው የነበረውን የሥራ ብዛት ለማቃለል ሲባል መቀበሯን ለማረጋገጥ ያህል የሚበቃ ነው ፡፡ ስለሆነም አመልካቹ ላቀረበው ክርክር ውሉ እንደ በቂ የፅሁፍ ማስረጃ ሊቆጠርለት የሚገባ ነው ፡፡
በሌላ በኩል ተጠሪ በቦታው ሌላ ቀጥሮ እኔን አለአግባብ አሰናበተኝ የሚል አስቃላይ ይዘት ያለው ክርክር ከማቅረቧ ውጭ ስራ ለማቃለል ቀጠርኳት አስረዳለሁ አልተከራከረችም ፡፡ በዚህ አይነት አልሟገች እና ሙግቷንም ካላስረዳች ደግሞ የአመልካቹን ክርክር አስተባብላለች የሚያስብላት አይደለም ፡፡ ተጠሪ እንደምትከራክረው በቦታው ሌላ መቀጠሩን በስር ፍ / ቤት በቆጠረቻቸው ምስክሮች እንደአስረዳች ቢወስድላት እንኳ የተቀጠረችው የስራ ብዛት ለማቃለል አለመሆኑን በማስረዳት የአመልካቹን
በማስረዳት የአመልካቹን ክርክር አስተባብላለች የሚያሰኛት አይሆንም ፡፡ ምክንያቱም በእርሷ ቦታ ሌላ የመቀጠሩ ጉዳይ Th ኦርቋ r ያታቋጥረጃው A ስራ፡ ኣማቃለል » ሲል . ያለው መደምደሚያ ላይ ሊያደርስ የሚችል አይደለም ፡፡
በጥቅሉም በሁለቱ መካከል የተደረገው የስራ ውል በአዋጅ ቁ .42 / 85 አንቀጽ 10 / 3 / የሚሸፈን የተወሰነ ጊዜ የስራ ውል መሆኑን ይህ ችሎት ተቀብሎታል ፡፡ በውሉ የተወሰነ ጊዜ ሲያልቅ ውሉ መቋረጡም በአዋጁ አንቀጽ 24 / 1 / የተደገፈ ነውና የስር ፍ / ቤቶች የውሉን መቋረጥ ሕገወጥ አድርገው ወደስራ እንድትመለስ መወሰናቸው ከሕጉ ያልተጣጣመ ሆኖ አግኝተነዋል ፡፡
ው ሣ ኔ 1 ኛ- በአመልካችና ሰተጠሪ መካከል የተደረገው የስራ ውል የተቋረጠበት
ምክንያት ሕጋዊ እንጂ ሕገ ወጥ ባለመሆኑ አመልካች ወደ ስራ
ልትመለስ አይገባም በማለት ተወስኗል ፡፡ 2 ኛ- ይህ ችሎት በመ.ቁ .1789 ለጉዳዩ አግባብነት ላላቸው የአዋጅ
ቁ .42 / 85 ድንጋጌዎች ትርጓሜ በመስጠት ሕጉ ስራ ላልተሰራበት ጊዜ ውዝፍ ደመወዝ እንዲከፈል የሚፈቅድ አይደለም የሚል መደምደሚያ ላይ በመድረሱ ተጠሪ ያልሰራችበት ጊዜ ደመወዝ
ሊከፈላት አይገባም በማለት ተወስኗል ፡፡ 3 ኛ- በመሆኑም ተጠሪ የአመት ፈቃድ እንዲሰጣት የተወሰነውን የስር
ፍ / ቤቶች ውሳኔ ሳይጨምር ቀሪዎቹ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ በመ.ቁ .224 / 90 ፤ በፌዴራል ከፍተኛ ፍ / ቤት
ስመ.ቁ .857 / 93 የተሰጡት ክፍሎች በፍ / ብ / ሕ / ሥ / ሥ / ቁ .348 / 1 / መሰረት ተሽረዋል ፡፡
የማይነበብ የአምስት ደኞች ፊርማ አለበት
የሰበር መ / ቁ .11924
ሕዳር 15 ቀን 1998 ዓ.ም ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
አቶ ፍስሐ ወርቅነህ ወ / ሮ ስንዱ ዓለሙ ወ / ሮ ሆሳዕና ነጋሽ
አቶ አሰግድ ጋሻው አመልካች፡- የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኔኬሽን - ግርማ ማርቆስ ቀረበ ተጠሪ፡- ወ / ሪት ትዕግስት ወርቁ - ቀረበች
ፍ ር ድ ለዚህ ጉዳይ መነሻ የሆነው የእሁን ተጠሪ እ.ኤ.አ. ከመጋቢት 24/1997 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 22/1997 ዓ.ም ድረስ በጠቅላላ አገልግሎት ውስጥ በሚገኝ የስራ መደብ በተላላኪነት ሳገለግል ቆይቼ እለአግባብ የስራ ውሌን ስላቋረጠው ጥቅሜን ከፍሎ ወደ ስራ ይመልሰኝ ፤ አሊያም የስራ ስንብት ከፍሎ ያሰናብተኝ ስትል በአሁን አመልካች ላይ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጀ ፍ / ቤት የመሰረተችው ክስ ነው ፡፡ ይህም ፍ / ቤት ግራ ቀኙን በጉዳዩ አከራክሮ ተጠሪ ወደ ስራ እንድትመለስ ፤ የአንድ ዓመት ደመወዝ እና የዓመት ፈቃድ እንዲሰጣት ወስኗል ፡፡
ይግባኝ የቀረበለት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤትም ፍርዱ ጉድለት የለበትም በማለት የይግባኙን መዝገብ ዘግቶታል ፡፡
ይህም ችሎት ግራ ቀኙ በጉዳዩ ያቀረቡለትን ክርክር መርምሯል ፡፡
በአመልካችና ስመልስ ሰጭ መካከል የተደረገው የስራ ውል ለተወሰነ ጊዜ ወይም ለተወሰነ ስራ የተደረገ ነው ? ወይስ አይደለም ? የሚለው ጭብጥ በጉዳዩ ምላሽ ማግኘት የሚገባው ነጥብ መሆኑን ተገንዝቧል ፡፡
አሳማኝ በሆነ መልኩ ለመፍታት ይቻል በቅድሚያ የሥራ ውል ስለሚቆይበት ጊዜ የሚደነግጉትን የኣዋጅ ቁ .42 / 85 10 ን በመመስረት ነጥቡን መመርመር ያስፈልጋል ፡፡
በመጀመሪያ አንቀጽ 9 ን እንመልከት ፡፡ ይህ አንቀጽ w ... በአንቀጽ 10
ይቆጠራል v በማለት ደንግጓል ፡፡
የሚመለከት አንድ መሰረት አስቀምጧል ፡፡ ይኸውም ሰአንድ አሰሪ እና ሰራተኛ መካከል የተደረገ የስራ ውል ያልተወሰነ ጊዜ የስራ ውል ተደርጎ ሊቆጠር እንደሚገባ አመልክቷል ። እንዲሁም ማናቸውም የስራ ውል ጊዜ እንደአልተወሰነለት የስራ ውል
የስራ ውል ሊወስድ ይገባው ሕጉ ግምት የወሰደበት መሆኑን ያረጋግጣል ። እንደ ኣንቀጽ 9 አገላለጽ ኣንድ የስራ ውል ላልተወሰነ ጊዜ እንደተደረገ የሚያስቆጥረውን የሕግ ግምት ቀሪ አድርጎ ውሉን ለተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ የተደረገ ነው የሚል ለመፈረጅ የስራ ውሉ ከአዋጅ አንቀጽ 10 አኳያ የተደረገ መሆኑ እንዲረጋገጥ ያስፈልጋል ፡፡
ወደ ተከታዩ የአዋጅ ቁ .42 / 85 አንቀጽ 10 ስንመለስ ይህ አንቀጽ ለተወሰነ ስራ ጊዜ ወይም ለተወሰነ ስራ የስራ ውል ሊደረግባቸው የሚችልባቸውን ሁኔታዎች በመዘርዘር አስቀምጧል ። ይህም በድንጋጌው የተወለከቱት መስፈርቶች የመማሳታቸው ጉዳይ እንደተጠበቀ ሆኖ አንድን የስራ ውል ለተወሰነ ጊዜ ብቻ እንዲቆይ በማድረግ ፤ አሊያም የተወሰነ ስራ ለመስራትም ሆነ ለማሰራት ብቻ ሲባል ማድረግ በሕግ የተፈቀደ መሆኑን ያረጋግጣል ፡፡ እንደዚሁም ጊዜ ወይም ለተወሰነ ስራ የስራ ውል የሚደረገው በአንቀጹ በተመለከቱት ሁኔታዎች ብቻ መሆኑን በመጠቆም አንድን የስራ ውል ለተወሰነ ጊዜ ወይም ለተወሰነ ስራ በሚል ማድረግ እንደ ልዩ ሁኔታ ሊቆጠር የሚገባው ተግባር መሆኑን ያመላክታል ፡፡ ይህ የሕጉ መንፈስም በዚህ ድንጋጌ / በአንቀጽ 10 / ሊሸፈኑ የማይችሉ የስራ ውል አይነቶች ሁሉ በአሰሪውና በሰራተኛው መካከል ላልተወሰነ ጊዜ እንደተደረጉ ይቆጠራሉ በሚል በተደነገገው የአዋጁ አንቀጽ 9 ይደግፋል ፡፡
እንግዲህ አንድ የሰራ ውል የተደረገው ለተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ በመሆን ኣለመሆኑ ጉዳይ ላይ ሙግት ሲነሳ በቅድሚያ በአሰሪው እና በሰራተኛው መካከል በጽሑፍም ሆነ በቃል የተደረገውን የስራ ውል ይዘት ሰፊ ዝርዝር ከያዘው የአዋጁ አንቀጽ 10 ጋር እያገናዘቡ መመርመር ያስፈልጋል ። ከዚያም አንድ አሳማኝነት ያለው መደምደሚያ ላይ ለመድረስ
እንደዚህ ያሉ ውሎች እንዲደረጉ የፈቀደባቸውን የስራ * The A ሁኔታዎችምለዩት cl ገቢነት ይኖሚዊል . ል ° ንዲሆዎ L የስራ r ውዕስ፡ቀሰው
ድንጋጌ አግባብ የተደረገ መሆኑን የማስረዳት ሸክመ የአሰሪው ነው ? ወይስ
የሰራተኛው ? የሚለው ጥያቄ ምላሽ መስጠትን ይጠይቃል ፡፡ በአጠቃላይ ይህን የአዋጁን አንቀጽ 10 የመተረጎምን ጉዳይ የግድ ያደርገዋል ፡፡ በግልጽ እንደሚነበበው የአዋጅ ቁ .42 / 85 አንቀጽ 10 ፡ 1. የተወሰነ ሥራ ለመሥራት / the peromance of specified
2. ለጊዜው በሥራው ቀሪ የሆነን ሠራተኛ ለመተካት ያ the
3. የሥራ ብዛትን ለማቃለል / in the event of abnormal
4. በህይወት ወይም በንብረት ላይ ጉዳት እንዳይደርስ የሚያስችል
አጣዳፊ ስራን ለመስራት እንዲሁም በሥራ ወይም በንብረት ላይ የደረሰን ጉዳትና ብልሽት ለማደስ / urgent work , to
5. እየተቃረጠ የሚሰራን ቋሚ የአሠሪ ሥራ ለመሥራት ነ an
6. ወቅት ጠብቆ የሚሠራን ቋሚ የአሠሪ ሥራ / seasonal but
7. ቋሚ ያልሆነ እና አንዳንዴ በሚያስፈልግ ጊዜ በቻ የሚሠራን
የተወሰነ ሥራ ውል ማድረግ እንዲቻል ደንግጓል ፡፡ በዚህ ችሉት እምነት ይህ ድንጋጌ የተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ ውል የሚደረግባቸውን ሶስት አይነት የሥራ ሁኔታዎች ያመላክታል ፡፡ የእነዚህን የሰራ ሁኔታዎች አይነት ለመለየት ድንጋጌው ቋሚ እና ቋሚ ያልሆኑ የአሠሪ ስራዎች ሲል ላይቶ ከአስቀመጣቸው ንዑስ አንቀፆች መነሳቱ ነገሩን
ግልፅ ያደርገዋል ፡፡ * The Africa ቋሚ a ቦዘነ e የአሴሪ * ስራ * ላይ ww የቷወሳኔ aaw ወይም v ልራ eo ውል
ለማድረግ የሚቻል መሆኑን በግልጽ የሚያሳዩን የድንጋጌው ንዑስ አንቀጽ
/ 5 / እና { 6 } ናቸው ፡፡ በተጨማሪም እነዚህ ድንጋጌዎች የስራ ውሉ የሚደረግባቸው ቋሚ የአሰሪው ስራዎች እየተቃረጡ ወይም ወቅት ጠብቀው የሚሰሩ ሊሆኑ እንደሚገባቸው በማመልከት ተጨማሪ መስፈርቶችን አስቀምጠዋል ፡፡
የድንጋጌዎቹ ቀጣይነት ሰሌላቸው / በተከታታይነት በማይሰሩ / የአሰሪው ቋሚ ሰራዎች ላይ የተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ ውል ሊደረግ የሚችል መሆኑን እና እነዚህም እንደ አንድ የሥራ ሁኔታ ልንወስዳቸው እንደሚገባ ያስገነዝቡናል ፡፡
ይሁን እንጂ የቀጠቀሰው የድንጋጌዎቹ መንፈስ ቋሚ በሆነና ያለማቋረጥ በተከታታይ በሚሰራ የአሰሪው ስራ ላይ የተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ ውል ለማድረግ አይቻልም ? የሚል ጥያቄ ሊያስነሳ እንደሚቻል የታመናል ። የአዋጅ ቁ .42 / 85 አንቀጽ 10 ከአስቀመጣቸው ከፍ ሲል ከተመለከቱት ንዑስ አንቀጾች ውስጥ ቀጣይነት ሰኣሰው የአሰሪው ስራ ላይ የተወሰነ ጊዜ ወይም የተወሰነ ስራ ውል ማድረግ እንደሚቻል በግልጽ የሚፈቀድ ድንጋጌ የለም ፡፡ በሌላ በኩል
ግን አንቀጹ ከንዑስ አንቀጽ / 1 / እስከ 34 ባሉት ንዑስ አንቀጾች የስራው አይነት ቋሚ የአሰሪው ስራ የመሆን አለመሆኑን ጉዳይ ሳያነሳ ሌሎች የተጠቀሰውን አይነት ውል ሊደረግ የሚችልባቸውን ሁኔታዎች እስቀምጦ እናገኘዋልን ፡፡ ስለሆነም እነዚህ ንዑስ አንቀጾች ትርጓሜ አግኝተው በአሰሪው ቋሚ ስራ ላይ የተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ ውል እንዲደረግ የሚፈቅዱ አይደሰም እስከአልተባለ ድረስ ሕጉ በተጠቀሰው አይነት ሥራ ላይ የተጠቀሰውን አይነት ውል ማድረግ አይፈቅድም የሚል መደምደሚያ ላይ ለመድረስ እይቻልም ። ትርጓሜያቸው ስንመለስ ደግሞ ቢያንስ የተወሰነ ስራ ለመስራት ወይም ለማሰራት ፤ ቀሪ የሆነን ሰራተኛ ለመተካት እና የስራ ብዛትን ለማቃለል ሲባል የተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ ውል ማድረግ እንደሚቻል የሚጠቅሱት ከንዑስ ቁ . ፤ 1 ፤ እስከ 3 / ያሉት ድንጋጌዎች የአሰሪውን ቋሚ ስራ በሚያገል መልኩ የተደነገጉ ናቸው ለማለት የሚያበቁ አይደሉም ፡፡ ይልቁንም ከፍ ሲል በተመለከቱት ምክንያቶች መነሻ የሚደረግ የስራ ውል በቀጣይነት ከሚሰሩ እንጂ በቀጣይነት ከማይሰሩት ስራዎች ጋር ያለው ተያያዥነት እምብዛም
ያሚታይ አይደለም ፡፡ ስለሆነም , የቅጥሩ ምክንያት በእነዚህ ንዑስ አንቀጾች
የተመለከቱትን ውስን ምክንያትቶች እስከያ ድረስ ውሉ የተ፪ረገበት ስራ
ሲባል ሞት
ቀጣይነት ያለው ነውና የተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ ውል ሊደረግ አይችልም . የሚል በሕግ የተደገፈ ማጠቃለያ ላይ ሊደረስ አይቻልም ፡፡ በመሆኑም በተጠቀሱት ድጋጌዎች ኣግባብ በአሰሪው ቋሚ ስራ ላይ የተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ ውል ማድረግ የሚቻል ሲሆን ይህም እንደ ሁለተኛው አይነት የስራ ሁኔታ ሊቆጠር ይገባዋል ፡፡
ቋሚ በአልሆነ የአሰሪው ስራ ላይ የተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ ውል ሊደረግ እንደሚችል በግልጽ የሚያሳየን ደግሞ ንዑስ አንቀጽ / 7 / ነው ፡፡ በዚህ ድንጋጌ መስረት ውሉ የሚደረግበት ስራ ቋሚ የአሰሪ ስራ አሰመሆኑ ብቻ ሳይሆን ቀጣይነት የሌለው ጭምር መሆኑን ከድንጋጌው በቀላሉ መገንዘብ ይቻላል ፡፡ እንደ ንዑስ 7 / ግልጽ ባይሆንም በንዑስ 14 / ላይ የተመለከተው ይኸው የስራ ውል የሚደረግበት ሌላ ሁኔታም ከዚሁ ቋሚ ከአልሆነው እና ቀጣይነት ከሌለው ስራ ሊመደብ የሚገባው መሆኑን . ከይዘቱ መረዳት ይቻላል ፡፡ ይህ ቋሚ ያልሆነ እና በቀጣይነት የማይከናወን የአሰሪው ስራም ውሉ እንዲደረግ ሕግ የፈቀደበት ሶስተኛው አይነት የስራ ሁኔታ ተደርጎ ሊወሰድ ይገባዋል ፡፡
እንግዲህ አንድ የስራ ውል ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ የስራ ውል ነው ለመሰኘት ጊዜ የተወሰነበት የመሆኑ ጉዳይ ብቻ የሚበቃ አይደለም ፡፡ ውሉ በጊዜ ከመገደቡ ባሻገር በአንቀጽ 10 በተመለከቱት እና ከላይ በዝርዝር ሊታዩ ከተሞከሩት የስራ ሁኔታዎች አግባብ የተደረገ መሆኑ መረጋገጥ : ይኖርበታል ።
እንዲሁም አንድ የስራ ውል የተወሰነ ስራ ለመስራት ወይም ለማሰራት ሲባል የተደረገ ነው ለመሰኘት ለተወሰነ ስራ መደረጉን የሚያሳይ ጥቅል ሐሳብ ማስቀመጡ ብቻ የሚበቃ አይሆንም ፡፡ ለተወሰነ ስራ መደረጉን ከማመልከት በተጨማሪ በአንቀጽ ስር በተዘረዘሩት እና . ከላይ ከተጠቀሱት የስራ ሁኔታዎች
የተደረጎ ሆነ ረጋገጥ ይኖርበታል ፡፡
ለተወሰነ ጊዜ ወይም ለተወሰነ ስራ በሚል የተደረገ አንድ የስራ ውል በአንቀጽ 10 የተመለከቱትን መስፈርቶች አሟላ ወይም በአላሟላ ጊዜ
መስፈርቶቹን አሟልቶ ከተገኘና ለተወሰነ ጊዜ የተደረገ . ከሆነ ጊዜው
እስከሚያልቅ ብቻ የሚቆይ ሲሆን ለተወሰነ ስራ የተደረገ ከሆነ ደግሞ ስራው እስከሚያልቅ ድረስ ብቻ የሚቀጥል ይሆናል ፡፡ ከዚያም ውሉ በአዋጁ ኣንቀጽ 24 መሰረት በሕግ ይቋረጣል ። ሁለተኛ ውሉ መስፈርቶቹን አሟልቶ ካልተገኘ በአዋጁ አንቀጽ 9 መሰረት በአሰሪውና በሰራተኛው መካከል ላልተወሰነ ጊዜ እንደተደረገ ይቆጠራል ፡፡
አከራካሪ የስራ ውል በአንቀጽ 10 የሚሸፈን መሆን አለመሆኑ የሚለየው ተከራከሪዎቹ ከሚያቀርቡት ማስረጃ አኳያ ተገናዝቦ ሊታይ ነው ፡፡ ይህን ጉዳይ ለማስረዳት የሚቀርቡት ማስረጃ ምን አይነት ሊሆን እንደሚገባ በሕጉ ተለይቶ የተወሰነ አይደለም ፡፡ ስለሆነም ሙግቱን ለማስረዳት የፅሁፍም ሆነ የቃል ማስረጃ ማቅረብ እንደሚቻል የሚተመን ነው ፡፡ ይልቁንም የሚያከራክረው ቅድሚያ የማስረዳት ሸክም ያለበት ማን ኣሰሪው ነው ? ወይስ ሰራተኛው ? የሚለው : ጉዳይ ሲሆን ይህም ኣወዛጋቢ ነጥብ አግባብነት ካለው ሕግ ጋር ተገናዝቦ እንደሚከተለው ምላሽ ተሰጥቶበታል፡ 1 ኛ- ከፍ ሲል እንደተመለከተው አንድ ከአሰሪ ጋር የስራ ውል ያለው ሰራተኛ ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠረ ሊቆጠር እንደሚገባ የአዋጅ ቁ .42 / 85 አንቀጽ 9 ግምት ወስዶለታል ፡፡ በዚህ የሕግ ግምት የስራ ውሌ ያልተወሰነ ጊዜ የስራ ውል ነው ሲል የሚከራከረው ሰራተኛ ተጠቃሚ በመሆኑ ይህን ክርክሩን የሚደግፍለት ማስረጃ በቅድሚያ ያቀርብ ዘንድ አይጠበቅበትም ፡፡ ይልቁንም በሕግ የተወሰደለት ግምት ክርክሩን ከማስረዳቱ ግዴታው ነፃ እንዲሆን ያደርገዋል ፡፡ በውጤቱም ብቅድሚያ የማስረዳቱ ግዴታ የስራ ውሉ ለተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ የተደረገ ነውና በአንቀጽ 10 የሚሸፈን ነው ሲል በሚከራከረው በአሰሪው ላይ ይወድቃል ፡፡
2 ኛ- እንደሚታወቀው ኣንድ የስራ ውል በአዋጅ ቁ .42 / 85 አንቀጽ 10 የሚሸፈን ነው ? ወይም አይደለም ? የሚለው አከራካሪ ጭብጥ በእንድ ጉዳይ ሊመሰረት የሚችለው አንዱ ወገን ተከራካሪ የስራ ውሉ ያልተወሰነ ጊዜ የስራ ውል ነው ሲል ሌላው ደግሞ ውሉ ለተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ
የተደረገ ነው በማለት በሚሟገቱበት ሁኔታ ነው ፡፡ በአብዛኛ የመጀመሪያው
በአሰሪው የሚቀርብ የሙግታቸው አቀራረብ
መስረት ምክንያት የሆነው ክርክር በአሰሪው በኩል መቅረቡን የሚያረጋግጥ ነው ፡፡ የጉዳዩ ጭብጥ እንዲሆን ያስቻለውን ክርክር ያቀረበው አሰሪው ከሆነ ደግሞ ይህን ክርክሩን በቅድሚያ ያስረዳ ዘንድ የግድ ይሆንበታል ። ይህም the one who
shall prove it ከሚለው አገላለጽ ጋር የተስማማ ይሆናል ። እንደዚሁም ይህን ጉዳይ ስለ ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ እና ስለአቀባበሉ ከተደነገገበት የፍትሐ ብሔር ሕጉ ክፍል ጋር ማገናዘብ ይቻላል ፡፡ በዚህ የፍትሐ ብሔር ሕግ ክፍል ስር የሚገኘው አንቀጽ 2001 አንድ ግዴታ እንዲፈፀምለት የሚጠይቅ ሰው የግዴታውን መኖር የሚያሳይለት ማስረጃ ማቅረብ እንደሚገባው ፤ ግዴታው ፈርሷል ወይም ተቀይራል ወይም ቀርቋል የሚል ወገን ደግሞ ይህ ተግባር መፈፀሙን የሚያሳይስትን ማስረጃ ማቅረብ እንዳለበት ደንግጓል ፡፡ በያዝነው አይነት የስራ ክርክር ጉዳይ የገባውን ግዴታ ሊፈጽምልኝ የሚቀርበው በአሰሪው በሰራተኛው ነው ፡፡ ስለሆነም ከተጠቀሰው ድነጋጌ አግባብ ሰራተኛው የግዴታውን መኖር ለማስረዳት በመካከላቸው የስራ ውል ያለ መሆኑን ብቻ ማሳየቱ የሚበቃው ነው ፡፡ በሌላ በኩል ግን የስራ ውሉ ሰአዋጅ ቁ .42 / 85 አንቀጽ 10 የሚሸፈን ነው በሚል የሚከራከረው ኣስሪ ይህን የስራ ውሉ በተጠቀሰው ድንጋጌ ስር የሚወድቅ መሆኑን ያረጋግጥልኛል የሚለውን ተግባር ያስረዳ ዘንድ ይጠበቅበታል ፡፡
እንግዲህ ኣንድ የስራ ውሉ በአንቀጽ 10 የሚሸፈን ነው ሲል አሰሪው በተከራከረ ጊዜ ሁሉ ይህንን ክርክሩን የሚደግፍስት የጽሁፍም ሆነ የሰው ማስረጃ በቅድሚያ እንዲያቀርብ ያስፈልጋል ። በአሰሪው የቀረበው ማስረጃ ከተመዘነ በኋሳ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ደግሞ ሰራተኛው ቅጥሩ በአሰሪው እንደተባለው ሳይሆን በሌላ በአንቀጽ 10 ሊሸፈን በማይችል የተለየ መፈፀሙን በማስረዳት በአሰሪው የቀረበውን ክርክርና ማስረጃ ያስተባብል ዘንድ ይገባዋል ፡፡
እንዲሁም አንድ ፍ / ቤት የተከራካሪዎች የጽሁፍም ሆነ የቃል የስራ ውል ከአንቀጽ 10 አግባብ መደረግ አለመደረጉን ሲፈትሽ አለነ የሚሉትን
ማስረጃ ከፍ ሲል በተመለከተው ስርዓት ሊያስተናግድ ያገባዋል ፡፡ እርሱም
ይጠቅመኛል የሚለውን ሌላ ተመሳሳይ አይነት ወይም አግባብነት ያለው የኣካባቢ ማስረጃ ለውሳኔው መሰረት ሊያደርግ ይችላል ።
በሌላም በኩል አንድ የስራ ውል ለተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ የተደረገ መሆን አለመሆኑን የማጣራቱ ጉዳይ በአሰሪው እና በሰራተኛው መካከል የተደረገውን የስራ ውል የመተርጎምን ተግባር ይሠምራል ፡፡ አከራካሪ ሆኖ የተገኘውን የስራ ውል ለመተርጎም ደግሞ ተዋዋዮቹ ውሉን ሲያደርጉ የነበራቸውን ፈቃድ መለየት ያስፈልጋል ፡፡ ስለሆነም ፍርድ ቤቱ በዚህ ረገድ የያዘውን ጭብጥ ሲፈታ የስራ ውሉ በተደረገበት ጊዜ ኣስሪውና ሰራተኛው የነበራቸው የሐሳብ አንድነት ምን እንደነበር ሊያረጋግጥ ይገባል ፡፡ ፍ / ቤቱ በአደረገው ማጣራት የስራ ውሉ የተደረገበት የተዋዋዮቹ ፈቃድ ውሉ በአዋጅ ቁ . 42/85 አንቀጽ 10 በተመለከቱት ሁኔታዎች ላይ መፈጸሙን አረጋግጦልኛል የሚል ከሆነ ውሉ ለተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ የተደረገ ነው የሚል መደምደሚያ ላይ ይደርሳል ፡፡ የስራ ውሉ የተደረገበት የተዋዋዮቹ ፈቃድ በተጠቀሰው አንቀጽ 10 ስር የሚወድቅ አይደለም ካለ ደግሞ ውሉን ላልተወሰነ ጊዜ እንደተደረገ የስራ ውል ይቆጥረዋል ፡፡
ወደያዘነው ጉዳይ ስንመለስ ክሱ የቀረበላት ፍ / ቤት ተጠሪ ለተወሰነ ጊዜ ማለትም ለስድስት ወራት መቀጠራን የሚያሳይ የፅሁፍ የስራ ውል በማስረጃነት ቀርቦለታል ፡፡ ቅጥሩም ወቅታዋ ስራን ለማከናወን በሚል መፈፀሙን ውሉ በግልጽ ያመለክታል ፡፡ ከፍ ሲል እንደተጠቀሰው ውሉ ጊዜ የተወሰነለት መሆኑ ብቻውን የተወሰነ ጊዜ የስራ ውል የሚያሰኘው አይሆንም :: ስለሆነም ውሉ በኣዋጅ 42/85 አንቀጽ 10 አግባብ የተደረገ መሆን አለመሆኑ ጭምር መታየት ይኖርበታል ፡፡
ሁለቱ ወገኖች የፈፀሙት ውል ተጠሪ የተቀጠረችው ወቅታዊ ስራን ለማከናወን የሚጠቅስ አመልካቹ
የተቀጠረችው በንድ ወቅት ተከስቶ የነበረን የስራ ብዛት ለማቃለል ነው ሲል ከስር ጀምሮ መከራከሩን መዝገቡ ያስረዳል ፡፡ ይህም የአመልካቹ ክርክር ምንም እንኳን ውሉ የቅጥሩ ምክንያት ወቅታዊ ስራን ለመስራት የተደረገ መሆኑን የሚያመላክት ቢሆንም / ተጠሪ የተቀጠረችበት የጠቅላላ አገልገሎት
ክፍል የተሳላከ.ነት ስራ ወቅት ጠብቆ የሚሰራ ቋሚ የአሰሪው ስራ በሚል
ደግሞ .

You must login to view the entire document.

Enter your email address and password to login.
Please enter a valid email address
Please enter your email address
Please enter your password
Password must be at least 8 characters long
Forgot your password?