×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ማዕረግ የመንግስት ማስታወቂያ ቁጥር 372/1967

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሒያ ሰባተኛ ዓመት ቍጥር ፯ ።
ነ ጋ ሪ ት: ጋ ዜ ጣ
የጋዜጣው
ግር ስዋ q መት
ለውጭ አር አፍ ይሆናል “
ማ ው ጫ ፲፱፻፷ ዓ. ም.
ማረሚያ ቍጥር ፷፭ / ፲፱፻፷ ዓ ም
በኢትዮጵያ ንጉ► ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
በቍጥር ፪፻፶፭ ፲፱፻፷ ዓ ም. ከማናቸውም ገቢ ግብር ለማስከፈል የወጣውን ማሻሻያ አዋጅ ማረሚያ
ገጽ ፶፭
የመንግሥት ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፸፪ ፲፱፻፷ ዓ. ም.
የመንግሥት ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፸፫ ፲፱፻፷ ዓ. ም ሹመት ።
ገጽ ፶፰
ማረሚያ ቊጥር ፷፭ ፲፱፻፷ ዓ. ም. በቁጥር ፬ / ፷ በወጣው ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪፻፶፭ ፲፱፻፷ ዓ. ም. ከማናቸውም ገቢ ግብርለማስከፈል የወጣው ማሻሻያ አዋጅ እንደሚከተለው እንዲነበብ ታርሟል ፤
፩ በአዲሱ አንቀጽ ፫ በንዑስ አንቀጽ (መ) ውስጥ « በቁ ጥር ፩፻፲፱፻፵፮ ዓ. ም. » የሚለው ቃል « በቁጥር ፩፻፵፪ ፲፱፻፵፮ ዓ. ም. » ተብሎ እንዲነበብ ፤
፪ በአዲሱ አንቀጽ ፬ በንዑስ አንቀጽ (መ) ውስጥ « ከአንቀጽ ፲፯ (ሀ) እስከ አንቀጽ ፲፯ (በ) » የሚለው ቃል « ከአን ቀጽ ፲፯ (ሀ) እስከ አንቀጽ ፲፯ (ሸ) » ተብሎ እንዲነበብ ፤
፫ አማርኛው አልታረመም ፤
፬ በአንቀጽ ፲፯ለ. በንዑስ አንቀጽ (ሀ) ፪ ሠንጠረዥ « መ » ውስጥ « የዓመት ገቢው ከ $ 300 እስከ $ 400 » የሚለው ቃል « የዓመት ገቢው ከ $ 300 እስከ $ 480 » ተብሎ እንዲነበብ
፭ አማርኛው አልታረመም ፤
፮ / ከአንቀጽ ፲፯ሸ. (ሸ) መቀጠል የሚገባቸው ከፊደል (ቀ) ጀምሮ እስከ ፊደል (ቸ) ያሉት እንደተዘለሉ ተቆጥሮ ፊደል (ኀ) ከፊደል (ሸ) ቀጥሎ እንዲነበብ ፤
፯ / በአዲሱ አንቀጽ ፷፩ሀ. በንዑስ አንቀጽ (ሀ) ውስጥ « ከአ ንቀጽ ፵፩ ጀምሮ እስከ አንቀጽ ፷፩ ድረስ ” የሚለው ቃል “ ከአንቀጽ ፵፱ ጀምሮ እስከ አንቀጽ ፷፩ ድረስ » ተብሎ እንዲነበብ ፤
፰ በቁጥር ፫ (ለ) ውስጥ « በ፲፱፻፴፮ ዓ. ም. የወጣው የመሬት ግብር አዋጅ ውሳኔ ቁጥር ፸፲፱፻፴፮ ዓ. ም. አዋጅ የተሻሻለው ” የሚለው ቃል « በ ï ፱፻፴፯ ዓ.ም. የወጣው የመሬት ግብር አዋጅ ውሳኔ ቁጥር ፸ ፲፱፻፴፯ ዓ. ም. አዋጅ የተሻሻለው » ተብሎ እንዲነበብ ።
አዲስ አበባ ኅዳር ፳፮ ቀን ፲፱፻፷ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተ የፖስታ ሣጥን ቍ r ር ፩ሺ፻ 2 ፬ (136)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?