ሐያ ሰባተኛ ዓመት ቊጥ ፭
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት
ነጋሪት ጋዜጣ s
፡
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር'ውስጥ: ባመት ' $ 6
በ፯ ' ወር ' $ 3 ያንዱ 1 $
ለውጭ ' አገር ' እጥፍ ' ይሆናል
፲፱፻፷ ዓ ም
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፴፫ ፲፱፻፷ ዓ. ም. የሚዛንና የመሥፈሪያ ደንብ.
በኢትዮጵያ ı ንጉሠ ' ነገሥት ▪ መንግሥት በጽሕፈቅ: ሚኒስቴር ፡ ቀጠባባቂነት 1 መ
ቁጥር ፫፻፴፫ / ፲፱፻፷ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ።
በ፲፱፻፶፭ ዓ ም በቁጥር ፪፻፰ በወው የሚዛንና የመ ሥፈሪያ አዋጅ መሠረት የወጣ ደንብ "
ገጽ ፴፮
፩ ★ የንግድና የእንዱስትሪ ሚኒስትር በቁጥር ፪፻፰ / ፲፱፻፶፭ ← ም በወጣው የሚዛንና የመሥፈሪያ አዋጅ ከዚህ በኋላ « አዋጅ » እየተባለ በሚጠራው በአንቀጽ ፲ በተ ሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ። ፪ 1 ይህ ደንብ « የ፲፱፻፷ ዓ. ም.
የመሥፈሪያ ደንብ »
ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፫
የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጉም
ተገኘ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፤
ፈገው ሆኖ ካል
ማንኛው |
ሀ / « የመሥፈሪያ መሣሪያ » የሚለው አነጋገር ንም በኢንተርናሽናል የሜትሪክ ደንብ ውስጥ የሚ ዛን ጠጠር ፤ ሚዛን ፤ የርዝመት ወይም የይዞታ መሣ ሪያን ያጠቃልላል ።
ለ « በመሥፈሪያ የሚገበያይ » ማለት የንግድ ሥራ በሚ ሠራበት ጊዜ በማንኛውም የመሥፈሪያ መሣሪያ የሚ ገበያይ ፤ ወይም ለዚሁ ጉዳይ የመሥፈሪያ መሣሪያ ያለው ማናቸውም ሰው ማለት ነው ። ነገር ግን ለግል ቤት አገልግሎት ጉዳይ እንደዚህ ባለው ለሚ ሠሩ የቤት ባለቤትን አይጨምርም ።
ሐ / « የሚዛንና መሥፈሪያ መቈጣጠሪያ ክፍል » ማለት በአዋጁ አንቀጽ ፲፩ በተመለከተው መሠረት በንግ ድና እንዱስትሪ ሚኒስቴር ውስጥ የተቋቋመው የመ ሥፈሪያ መሣሪያዎችን መቈጣጠሪያ ክፍል ማለት ነው ። መ / « ሚኒስትር ወይም ሚኒስቴር » ማለት የንግድና እን ዱስትሪ ሚኒስትር ወይም ሚኒስቴር ማለት ነው ። ሠ / « ዋና እንስፔክተር » ማለት ለሚዛንና መሥፈሪያ ክፍል ዋና እንስፔክተር ተብሎ በሚኒስትሩ የተሾ መና በአዋጁም መሠረት ከሚኒስትሩ የተሰጡትን ተግባሮችና ሥራዎች የሚፈጽም ሰው ማለት ነው „
አዲስ አበባ ኅዳር ፳፬ ቀን ፲፱፻፷ ዓ. ም.
ቢያንስ • በወር ▪ አንድ ▪ ጊዜ · ይታተማል •
የፖስታ ሣጥን ' ቍጥር • ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)