×
Browse Products About Us Login / Sign Up Contact Us አማርኛ
African Law Archive
Logo
የፍርድ ቤት ውሳኔ 19841

      Sorry, pritning is not allowed

መልስ ለጭ በ ይወሰንልኝ / ን / የሚል ዳኝነት በመጠየቅ የሚቀርብ ክስ የክስ ምክንያት / Cause of
የሰበር መ / ቁ 19841
ሠኔ 30/1998 ዓ.ም.
ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አቶ አብዱልቃድር መሐመድ
3. አቶ ጌታቸው ምህረቱ
4. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
5. ወ / ት ሂሩት መለሰ
አመልካች፡- የአትክልትና ፍራፍሬ ገበያ አ / ማ - አልቀረቡም
አቶ ፍቃዱ ኪዳኔ አልቀረቡም
ፍ ር ድ
በዚህ ጉዳይ ለሰበር ችሎት የቀረበው ክርክር ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠርኩ / ን /
action / አለው ? ወይስ የለውም ? የሚለውን የህግ ነጥብ የሚመለከት ነው ።
የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ መ / ሰጭ ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠርኩ / ን /
ይወሰንልኝ / ን / በማለት ያቀረቡትን ክስ በመቀበል አከራክሮ ውሣኔ ሰጥቷል ፡፡ በውሣኔው
ላይ ይግባኝ የቀረበለት ይግባኝ ሰሚው ፍ / ቤትም ከላይ የተመለከተውን የህግ ነጥብ
ሳይመረመር አልፎታል ፡፡
አመልካች በዚህ ችሎት ያቀረቡት የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ ጉዳዩ ለሰበር
ችሎት እንዲቀርብ በተሰጠው ትዕዛዝ መሠረት መ /
ሰጭ መልስ ሰጥቷል ፡፡
ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ትክክል ገልባጭ
” ኦ ሣ ኔ
የአህተት ፈጽሟል ፡፡ ችሎቱም ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠርኩ / ን / ይወሰንልኝ / ን / የሚል ዳኝነት በመጠየቅ የሚቀርብ ክስ የክስ ምክንያት / cause of action / አለው ? ወይስ የለውም ? የሚለውን የህግ ነጥብ መሰረት በማድረግ አቤቱታ ያቀረበበትን ውሣኔ መርምሯል ፡፡
ይህ ችሎት በመቁ . 16273 ጥቅምት 22 ቀን 1998 በሰጠው ውሣኔ አግባብነት ያላቸውን የህጉን ድንጋጌዎች በመተርጎም አንድ ሠራተኛ ከውሉና ከአሰሪና ሠራተኛ ሕጉ አንፃር ሊያገኘው የሚገባና የቀረበለት ጥቅም ካለ የቀረበት ጥቅም እንዲሰጠው መጠየቅ / ክስ ማቅረብ / የሚችል ሲሆን ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠርኩ ይወሰንልኝ ብቻ የሚቀርብን ክስ የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድም ሆነ የሥራ ክርክር ችሎት ተቀብለው ሊያዩ የሚችሉበት የሕግ ምክንያት የለም በማለት የሕ ትርጉም ሰጥቷል ፡፡ በዚህ ጉዳይም የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ መ /
ሰጭ ያቀረቡትን ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠርኩ / ን / ይወስንልኝ / ን / በማለት ያቀረቡትን ክስ የክስ ምክንያት የለውም በማለት ውድቅ ማድረግ የነበረበት ሲሆን ጉዳዩን ተቀብሎ በማከራከር ውሣኔ
በመስጠቱ መሠረታዊ የሕግ
የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ በመቁ . 211/01/95 የሰጠው ውሣኔና
የፌዴራል ከፍተኛ ፍ /
ቤት በመቁ . 30868 የሰጠው ትዕዛዝ ውሣኔ /
ተሽሯል ፡፡
ግራ ቀኙ በዚህ ችሎት ያወጡትን ኪሣራ የየራሳቸውን ይቻሉ ፡፡
መዝገቡ ተዘግቷል ፤ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ፡፡
ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ትክክል ገልባጭ

You must login to view the entire document.

Enter your email address and password to login.
Please enter a valid email address
Please enter your email address
Please enter your password
Password must be at least 8 characters long
Forgot your password?