ብገብ የቀረበው ጉዳይ በወ / መ / ሥ / ሥ / ህ / ቁ .28 መሠረት ዋስ የሆነን © c ግ አስትና ግዴታ ከገቡ በኋላ ተጠርጣሪውን
የሰበር መዝገብ ቁጥር 21509
ግንቦት 4/1998 ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
አቶ ዓብዱልቃድር መሐመድ አቶ ሐጕስ ወልዱ አቶ ጌታቸው ምህረቱ
ወ / ት ሂሩት መለሰ አመልካች፡- የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ / ር ተጠሪ፡- አቶ ስነ ቦጂአ
ፍ ር ድ ሠው ግዴታ የሚመለከት ተጠሪ አቶ ጉደታ
ለተጠረጠሩበት ወንጀል በወ / መ / ሥ / ሥ / ህ / ቁ .28
መሠረት የብር 5,000 / አምስት ሺህ /
በተፈለገበት ጊዜ ባለማቅረባቸው ዋስ ከሆኑበት ገንዘብ ውስጥ ብር 1,000 / አንድ ሺህ /
ብቻ ከፍለው ቀሪውን ባለመክፈላቸው የሚፈለግባቸውን ብር 4,000 / አራት ሺህ /
እንዲከፍሉ በፌ / መ / ደ / ፍ / ቤት ክስ ተመሠረተባቸው ፡፡ ጉዳዩን ያየው ፍ / ቤትም የተጠሪ
ንብረትን አስመልክቶ ባለመሆኑ
ለማለት ስለማይቻል እና
በወ / መ / ሥ / ሥ / ህጉ መሠረት አንድ ሠው በወንጀል የተጠረጠረን ሠው አቀርባለሁ ብሎ
ካላቀረበ ገንዘቡን እንዲከፍል የሚገደድበት የህግ አንቀፅ ባለመኖሩ ተጠሪ ከውልም ሆነ
ከህግ የሚመነጭ ግዴታ የለባቸውም በማለት ውሣኔ ሰጥቷል ፡፡ የፌ / ከፍተኛ ፍ / ቤትም
የቀረበለትን ይግባኝ ቅሬታ መርምሮ የተጠሪ ግዴታ ንብረትን በተመለከተ የተገባ
ፌያ - ራል ብትያ ፍርድ
ኣቃል “ k
ቀን 1 - ( 2
ባለመሆኑ ውል ነው ባይባልም ግዴታዎቹ ከውል ያልተገኙም ቢሆኑ የፍ / ህጉ
ድንጋጌዎች ተፈፃሚነት እንዳላቸው የፍ / ብሔር ህጉ ስለሚደነግግ ፣ በወ / መ / ሥ / ሥ / ህጉ
በጋቢስ ጣቢያ ዋስትና ማስጠሁት እንደሚቻል እንጂ የዋስትና ፎርሙ እና አፈፃፀሙ
በምን መልኩ መሆን እንዳለበት ስለማይገልፀ የፍ / ብሔር ህጉ ድንግጌዎች ተፈፃሚነት
የሚኖራቸው በመሆኑ ፣ በፍ / ብሔር ህጉ ደግሞ የዋስትና ውሎች በፁሁፍ መደረግ ፣
በሁለቱ ተዋዋዮችና በ 2 ምስክሮች መፈረም ያለበት መሆኑን ስለሚያዝ ፣ በተጠሪ
የተፈረመው የዋስትና ሠነድ ግን በተጠሪ ብቻ የተፈረመና በምስክሮች ያልተረጋገጠ
በመሆኑ ተሟልቶ የተገባ ግዴታ ሣይኖር ተጠሪ ሊገደዱ አይችሉም በማለት የሥር
ፍ / ቤት የሠጠውን ምክንያት በመለወጥ ውሣኔውን አፅንቶታል ፡፡
ይህ ችሎትም ተጠሪ ከዋስትና ግዴታቸው ነፃ እንዲሆኑ የተሠጠውን ውሣኔ
አግባብነት ለመመርመር ተጠሪ እንዲቀርቡ አድርጎ የግራ
ቀኙን የቃል ክርክር
አድምጧል ፡፡
ከመዝገቡ መረዳት
ተጠሪ በወንጀል የተጠረጠረን ሠው በተፈለገ
ጊዜ ለማቅረብ ግዴታ በመግባት ይህንን ግዴታ ባይወጡ ግን ብር 5,000 / አምስት ሺህ /
ለመክፈል የዋስትና ግዴታ መግባታቸው አከራካሪ አይደለም ፡፡ አከራካሪው ተጠሪ በገቡት
የዋስትና ግዴታ ሊገደዱ የሚገባ መሆን አለመሆኑ ነው ፡፡
የሠበር አቤቱታ የቀረበበት የፌ / ከፍተኛ ፍ / ቤት ተጠሪ በዋስትና ግዴታው
ሊገደዱ አይገባም ያለበት ምክንያት የዋስትና ሠነዱ በተጠሪ ብቻ የተፈረመ እና በ 2
ምስክሮት ያልተረጋገጠ በመሆኑ በፍ / ብሔር ህጉ ስለ ዋስትና ውል ፎርም የተደነገገውን
አያሟላም በማለት ነው ፡፡
ከፍ ሲል እንደተገለፀው ተጠሪ የዋስትና ግዴታ የገቡት በወ / መ / ሥ / ሥ / ህ /
ቁ .28 / 1 / መሠረት ነው ፡፡ የዚህ የስነ - ስርዓት ህግ ድንጋጌ በወንጀል የተጠረጠረ ሠው
ፌራሪ ( በ ናይ ሩር : ድ ሴት
ጎሰ ፡፡ ግልፏ *
ፖን ( - ( 9 -5 8
ፊርማ_ fy
4 መፈረሙ በቂ ነው ማለት ነው ፡፡
እንደሚያስፈልገው ያሣያ 8 .
ያሣይም ፡፡ በመሆኑም በፖሊስ ጣቢያ ለሚጠራ ዋስትና በራሱ ወይም በሌላ ሠው የገንዘብ ዋስትና መሠረት በዋስትና ሊለቀቅ እንደሚቻል ያመለክታል ፡፡ ይህም የህጉ ድንጋጌ ዋሉ ተጠርጣሪውን በተፈለገበት ጊዜ ማቅረብ ካልቻለ ለመክፈል የገባውን የገንዘብ መጠን እንዲከፍል ግዴታ ይጥልበታል ፡፡ በመሆኑም ተጠሪ በወንጀል የተጠረጠረውን በተፈለገበት ለማቅረብ በወ / መ / ሥ / ሥ / ህጉ መሠረት በመሆኑ በዚህ ህግ መሠረት በገቡት የዋስትና ግዴታ የማይገደዱበት የህግ ምከንያት የለም ፡፡ በእርግጥ የዋስትና ግዴታ የሚገባበት ሠነድ በምን መልኩ መደረግ አለበት የሚለው ጥያቄ ሊመለስ ይገባል ፡፡ ይህንንም በመመለስ ከወ / መ / ሥ / ሥ / ህጉ ጋር አባሪ የሆነውን የፎርሞች ሰንጠረዥ ማየቱ ጠቃሚ ይሆናል ፡፡ በዚህ ሠንጠረዥ ውስጥ የተካተተው የዋስትና ፎርም ዋስ ለመሆን የሚቀርበው ሠው ተጠርጣሪውን በተፈለገበት ቦታና ጊዜ ለማቅረብ ሃላፊነት መውሠዱንና ይህን ካልፈፀመ ግን በሠነዱ የተጠቀሰውን ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ለማድረግ ግዴታ መግባቱን ማረጋገጥ
ከዚህ ውጪ ግን የዋስትና ሠነዱ በ 2 ምስክሮች ፊት መረጋገጥ ያለበት መሆኑን
ግዴታ ገቢው ብቻ ግዴታውን ተቀብሎ
በዚህም ምክንያት የፌ / ከፍተኛ ፍ / ቤት የተጠሪ ግዴታ ከውል የመነጨ ባይሆንም
በፍ / ህ / ቁ .1677 መሠረት የፍ / ብሔሩ ድንጋጌዎች ተፈፃሚ ስለሚሆኑ በሁለት ምስክሮች
ያልተረጋገጠ የዋስትና ግዴታ ተጠሪን አያስገድድም ሲል የሠጠው ውሣኔ መሠረታዊ
የህግ ስህተት አለው ፡፡
ው ሣ ኔ
1- የፌ / መ / ደ / ፍ / ቤት በመ / ቁ .00915 በ 16 / 2 / 96 የሰጠው እና የፌ / ከፍተኛ
ፍ / ቤት በመ / ቁ .26781
በ 8 / 11 / 97
የሠጠው እና የፌ / ከፍተኛ ፍ / ቤት
በመ / ቁ .26731 በ 8 / 11 / 97 የሠጠው ውሣኔ ተሽሯል ፡፡
ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ሶቅ
ትክታ “ ልጭ
ታን 11 - 8-8
በፍትሐ ብሔር ሕጉ መሠረት ደግሞ ተፈጻሚነት ያለው የዋስትና ውል
4. አሉ ለማስወሰን ነው ፡፡
o
ግድ ይሆናል ፡፡ 2- ተጠሪ በገቡት የዋስትና ግዴታ የሚገደዱ በመሆኑ ቀሪውን ብር
4000 / አራት ሺህ / ይክፈሉ በማለት በድምፅ ብልጫ ተወስኗል 3- ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ የየራሣቸዉን ይቻሉ ፡፡
የማይነበብ የአራት ዳኞች ፊርማ አለበት
የሐሳብ ልዩነት መልስ ሰጭ የዋስትና ግዴታ የገቡት በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ - ሥርዓት ሕግ ቁጥር 28 መሠረት ቢሆንም ገንዘቡን እንዲከፍሉ የተጠየቁት በዚሁ ሥነ ሥርዓት ሕግ መሠረት በወንጀል ችሎት ቀርበው እንዲከፍሉ ሣይሆን ተጠርጣሪው የወንጀል ክስ ቀርቦበት ከሆነ / የገቡትን የገንዘብ ክፍያ ዋስትና ግዴታ አልተወጡም በማለት የፍትሐብሔር ክስ ቀርቦባቸው ገንዘቡን ተገደው
ጉዳዩ የፍትሐብሔር ክስ የተመሠረተበት ከሆነ ደግሞ በፍትሐብሔር ሕጉ መሠረት መታየቱ
valid contract of surey / ሊኖር የሚችለው ለዋስትና ውሉ ምክንያት / መነሻ /
የሆነ በፍ / ሕ / ቁ .1675 ስለውል የተሰጠውን ትርጉም የሚያሟላ ዋና ውል
Principal contract / ሲቋቋም ነው ፡፡
መልስ ሰጭ አቶ ጉደታ ኡርጌሣን ለማቅረብ ዋሰትና ሰጡ የተባሉበት
ግዴታ አቶ ጉደታ ኡርጌሣ ባለዕዳ የሆኑበት ዋናውል / Principal contract /
ተቋቁሞ ዋናውን ውል መሠረት አድርጐ የተሰጠ ዋስትና አይደለም ፡፡
ዋናው ውልን መሠረት አድርጐ የተሰጠ ዋስትና ካልሆነ ደግሞ ዋስ
የሆነውን ሰው ባለዕዳው የሌለበትን ግዴታ ፍጹም ማለት የማይቻል ነው ፡፡
ፌዴራል ናርድ የት
' ' .c ስትና ውል ባለመሆኑ ዋስትናው መሠረት ተደርጐ የፍ / ሕ / ቁ .1920 ስለዋስትና መሠረት ሲደነግግ ” ለግዴታው አፈጻጸም ዋስ የሚሆነው ሰው ባለዕዳው ግዴታውን ያልፈፀመ እንደሆነ ለባለገንዘቡ ይህንን ግዴታ ሊፈጽም ይገደዳል ” በማለት የገለጸው በግልባጩ ሲታይ የሚያስረዳው ይህንኑ ሁኔታ ነው ፡፡
የዋስትና ውሉ በሁለት ምስክሮች መፈረም እንዳለበት የፍ / ሕ / ቁ . 1727 የደነገገውን አሟልቶ የተገኘም አይደለም ከዚህም ሌላ ለዋስትናው ምክንያት የሆነው ግዴታ / የተጠርጣሪው መቅረብ ግዴታ / የዕዳ ክፍያ ወይም የንብረት ነክ ግዴታን ለመፈጸም የተገባ ግዴታ / object of_the_contract / ባለመሆኑ በፍትሐብሔር ሕጉ መሠረት ሊፈጸም ገሊፀና / የሚችል ሆኖ አይገኝም ፡፡ የፍ / ሕ / ቁ .1923 / 1 / ይመለክቷል ፡፡
ስለዚህ በተጠቀሱት ምክንያቶች መሠረት መልስ ሰጭ አቶ ጉደታ ኦርጌሣን ለማቅረብ የሰጡት ዋስትና በፍትሐብሔር ሕጉ መሠረት ተፈጻሚነት ተቀባይነት / የሚኖረው
የቀረበባቸው ክስ ተቀባይነት ሊኖረው አግገባም በማለት የፌ / መ / ደ / ፍ / ቤትና
የፌ / ከ / ፍ / ቤት የሰጡት ፍርድ ሊፀና እንጂ ሊሻር አይገባም በማለት ከተሰጠው
ውሳኔ በሐሳብ ተለይቻለሁ ፡፡
የዳኛ ፊርማ - ጌታቸው ምህረቱ
ፈዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ትክክል ግልባጭ
19 -1 3 -ነፈ
You must login to view the entire document.