ፋሎት ሊቀርብ የቻለው የአሁኑ አመልካች ሐምሌ 18 ቀን
የሰበር መ / ቁ 20864
ሰኔ 7 ቀን 1998 ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2 አቶ ዓብዱልቃድር መሐመድ 3. አቶ ጌታቸው ምህረቱ 4. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
5. ወ / ት ሂሩት መለሰ አመልካች፡- አቶ ኢዮብ መዕሎሬ መ / ሰጭ፡- አቶ ኤሮም ናዳ መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል ፡፡
ፍ ር ድ መዝገቡ ለሰበር
1997 ጽፎ ባቀረበው የሰበር ቅሬታ ማመልከቻ መነሻነት ነው ፡፡ የአሁኑ መ /
ሰጭ በስር
ፍ / ቤት መጋቢት 25 ቀን 1995 መስርቶት የነበረው ክስ ፣ የአሁኑ አመልካች በመኖሪያ
ቤቴ ሰፈር መጋቢት 15 ቀን 1995 ዓ.ም ከሌሊቱ 7 ሰዓት ሁከት በመፍጠር የሞተር
ወፍጮ ያቆመ ስለሆነ በፍ / ሕ / ቁ .1149 / 1 / መሠረት ሁከቱ ተወግዶ ግንባታው ፈርሶ
እንዲነቀል የሚል ነው ፡፡ የሥር ፍ / ቤት የግራ ቀኙን ክርክር መርምሮ የተቋቋመው
ወፍጮ ይፍረስ በማለት ውሳኔ ሰጥቷል ። ይግባኝ ሰሚው ፍ / ቤትም ይህንኑ ውሳኔ
አጽንቶታል ፡፡ ይህ ችሎት የአሁኑን አመልካች የሰበር ቅሬታ ማመልከቻ መርምሮ በዚህ
ጉዳይ ሁከቱ ይወገድ የወፍጮው ቤት ይፍረስ የተባለው በአግባቡ መሆን አለመሆኑን
ለመመርመር ሲባል መዝገቡ ለሰበር ይቀርባል በማለት ትዕዛዝ ሰጥቶ ግራ ቀኙ
ያቀረቡትን ክርክር መርምሯል ፡፡
ትክል ጎል ፡ ፡
ፊርማ ( A
ቀን 23 -19-2
እግምት ውስጥ ያሉ
ያ አቱ መሠረታዊ የሕግ ሥህተት ነው ብለናል ፡፡
* ሎ ላ ኔ
ይህ ችሎት የሥር መዝገቡንና አሁን በዚህ ችሎት የተደረገው ክርክር መርምሮ
የተረዳው ነገር ቢኖር ፣ የአሁኑ አመልካች የወፍጮ ድርጅቱን ለማቋቋም በቅድሚያ
ከአካባቢው የንግድና ኢንዱስትሪ የንግድ የሥራ ፈቃድ አውጥቶ የነበር መሆኑን ፣
በመቀጠልም ወፍጮው በአካባቢው ሕዝብ ላይ የጤናም ሆነ ሌላ ችግር የሚያስከትል
መሆኑን ከከንባታ ጠንባሮ ዞን ጤና ዴስክና ከከተማው ምክር ቤት ማረጋገጫ ደብዳቤ
ተሰጥቶት የነበረ መሆኑን ለመገንዘብ ተችሏል ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የአሁኑ አመልካች
የወፍጮ ድርጅቱን ያቋቋመው በራሱ ይዞታ ላይ እንጂ በአሁኑ ተጠሪ ይዞታ ላይ
አለመሆኑም ተረጋግጧል ፡፡ ማንም ሰው የፍትሐብሔር ሕግ ቁ .1149 / 1 / በመጠቅስ
ሁከት እንዲወገድለት በዳኛነት መጠየቅ በሚችለው ይዞታው የተነካበት ወይም በራሱ
ይዞታ ላይ የሁከት ተግባር የተነሳበት ከሆነ ብቻ ነው ፡፡ የሥር ፍ / ቤት ግን ይህን ሁሉ
ሳያስገባ አሁን በመጨረሻ ከወረዳው ጤና ኃላፊ ተጻፈልኝ የሚለው
ደብዳቤ ብቻ በማየት ለህብረተሰብ አገልግሎት ለመስጠት በከፍተኛ ወጭ የተቋቋመውን
የወፍጮ ድርጅት ይፍረስ ብሎ
በዚህ ጉዳይ የተፈጠረ ሁከት የለም ፣
የተገነባው ወፍጮ ይፍረስ በማለት አንጋጫ ወረዳ ፍ / ቤት በመ / ቁ . 116/95
በ 5 / 10 / 95 እና የጠምባሮ ዞን ከፍተኛ ፍ / ቤት በመ / ቁ .996 በ 26 / 05 / 96
እንዲሁም የክልሉ ጠቅላይ ፍ / ቤት በመ / ቁ .5805 በ 22 / 10 / 97 የሰጡዋቸው
ውሣኔዎች ተሽረዋል ።
ግራ ቀኙ ወጭና ኪሳራ ይቻቻሉ ፤ መዝገቡ ይመለስ ፤
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት
ፌዴራል ጡታኣይ ፍድ -
ትክክል ግልባጭ
You must login to view the entire document.