ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፭
ጋ ሪ ት ጋ ዜ ጣ
የጋዜጣው
ባር ውስጥ q ት
ለ አር A ፍ ይሆናል
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ትእዛዝ ቍጥር ፶፭ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
የዩኔስኮ ብሔራዊ ኮሚሽን የተቋቋመበት
በኢትዮጵያ ንጉ ” ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ
ትእዛዝ ቍጥር ፶፭፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድር ጅት ብሔራዊ ኮሚሽን በኢትዮጵያ ለማቋቋም የወጣ ትእዛዝ " ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ "
፩ አርእስት ።
ገጽ ፳፭
ዓለም በትምህርት በሳይንስና በባህል ረገድ የሚያደር ገውን ጠቃሚ እርምጃ ሕዝባችን ለአእምሮው ማጐልመሻና ለኑሮው ማዳበሪያ እንዲያውለውና እንዲሁም ኢትዮጵያ በት ምህርት ፤ በሳይንስና በባህል ረገድ ስለምታደርገው እርምጃ መረጃዎች በሚገባ እንዲሰበሰቡ እንዲጠበቁና ለዓለም እን ዲሠራጩ ለማድረግ የዘወትር ዓላማችንና ሐሳባችን ስለሆነ
ይህንኑም ዓላማችንን ከግቡ ለማድረስ የተባበሩት መን ግሥታት የትምህርት ፤ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ዩኔስኮ » እየተባለ የሚጠራ) ብሔራዊ ኮሚሽን እንዲ ቋቋም አስፈላጊ መሆኑን ተመልክተን ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤታችንም መክሮ ያቀረበልንን ፈቅደን በተሻሻለው ሕገ መንግሥታችን በአንቀጽ ፳፯ መሠ ረት ቀጥሎ ያለውን አዘናል ።
አንቀጽ ፪ የኮሚሽኑ መቋቋም ።
በትምህርትና ሥነ ጥበብ ሚኒስቴር የሚደገፍ ከዚህ በኋላ « ኮሚሽን » እየተባለ የሚጠራ አንድ ራሱን የቻለ የዩኔስኮ ብሔራዊ ኮሚሽን በዚህ ትእዛዝ ተቋቁሟል "
አዲስ አበባ ጥር ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
አንቀጽ ፩ አጭር አርእስት ።
ይህ ትእዛዝ « የዩኔስኮ ብሔራዊ ኮሚሽን የተቋቋመ በት የ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. ትእዛዝ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል | UNESCO Order, 1969 ” ፪ የኮሚሽኑ መቋቋም
ቢንስ በር አንድ ጊዜ ይታተ
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ ፻ 2 (136)
| depend from the Ministry of Education and Fine Arts to be | known as the National Commission for UNESCO (hereinafter