ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፴፫
ነ ጋ ሪ ት ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው
ባር ውስሞ q መት 6 ብር
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳዶር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር 9P / 1 ፱፻፰፯ ዓ. ም. የማዕድን ፍለጋ 1 ምርመራና ማምረት ሥራዎችን በመንግሥት ቊጥጥር ሥር ለማድረግ የወጣ አዋጅ አዋጅ ቍጥር / ፲፱፻፷፯ ዓ.ም የመንግሥት ሠራተኞች ከመጦሪያ ዕድሜ በኋላ አገልግሎት እንዲቀጥሉ ስለማድረግ የወጣ A ዋጅ
ገጽ ፳፻፳፯
ገጽ ፳፻፳ !
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፮ ፲፱፻፰፯ ዓ.ም የውጭ አገር ገንዘብ ምንዛሪ ደንብ · · ገጽ ፩፻፴
አዋጅ ቍጥር ፴፱ / ፲፱፻፰፯ ዓ. ም.
የማዕድን ፍለጋ 1 ምርመራና ማምረት ሥራዎችን በመንግሥት ቍጥጥር ሥር ለማድረግ የወጣ አዋጅ 1
« ኢትዮጵያ ትቅዶም »
የሀገሪቱን ጠቅላላ የማዕድን ሀብት በመሠረቱ የመንግ ሥት በመሆኑ !
አዲስ አበባ ስኔ ፲፰ ቀን 1 ፱፻፷፯ ዓ ም.
የማዕድን ፍለጋ 1 ምርመራና ማምረት ሥራዎች በመንግ ሥት ቁጥጥር ሥር ማድረግን በሚመለከት ረገድ የተለየ ሕግ ማውጣት በማስፈለጉ 1
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበ ሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል "
§ 1 አጭር ርእስ 1
ይህ አዋጅ « የማዕድን ፍለጋ 1 ምርመራና ማምረት ሥራ ዎችን በመንግሥት ቍጥጥር ሥር ለማድረግ የወጣ አዋጅ ቍጥር፱ / ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎሊጠቀስ ይቻላል "
ያንስ በወር አንድ ዜ ይተል
የፖስታ ሣጥን ቍር ö ሺ.6 (1031)
ፔትሮሊየምና የተፈጥሮ ጋዝን ጨምሮ አንዳንድ ማዕድ ኖችን በመፈለግ 1 በመመርመርና በማምረት ሥራ የውጭ መን capital in the prospecting for, exploration and mining of certain ግሥታዊና የግል ካፒታል ከመንግሥት ጋር በጋርዮሽ መሥ ራታቸው የማዕድን ልማት ሥራን እንደሚያፋጥን በማመን I
A PROCLAMATION TO PROVIDE FOR GOVERNMENT
Definition of Powers of the Provisional Military Administration