ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፬ "
መ ን ግ ሥ ት
ነጋሪት ጋዜጣ
፡
የጋዜጣው: ዋጋ ባገር ' ውስጥ ▪ ባመት '
በ፮ ' ወር ' $ 3
ያንዱ '
ለው አገር ' እጥፍ ' ይሆናል "
ማውጫ ።
፲፱፻፷፩ ዓ - ም
ትእዛዝ ቍጥር ፶፬፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
የአዋሽ ብሔራዊ ክልል ትእዛዝ
፩ኛ አጭር አርእስት ፤ ይህ ትእዛዝ « የ፲፱፻፷፩ ዓ.ም.የአ ዋሽ ብሔራዊ ክልል ትእዛዝ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ፪ኛ የአዋሽ ብሔራዊ ክልል መቋቋም ፤ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በኤረርና ከረዩ አውራጃ ውስጥ የሚገኘው ሥፍራ በሚከተለው ጂኦግራፊካል ሎንግቲውድና ላቲ ቱድ መሠረት እንዲታወቅ ተወስኗል ። ሀ | መነሻው ከ 08 ዲግሪ 56 ደቂቃ
ሰሜን ሎንግቲውድ ምሥራቅ ላቲቲውድ ሰሜን ሎንግቲውድ ምሥራቅ ላቲቲውድ ሰሜን ሎንግቲውድ ምሥራቅ ላቲቲውድ
መ እስከ
ሰሜን ሎንግቲውድ
፫ኛ አስተዳደር ፥ የአዋሽብሔራዊ ክልል መብቱ የተ ሰጠው የመንግሥት መሥሪያ ቤታችን በሚያወጣቸው ሕጐችና ደንቦች (ሁሉ) መሠረት ይተዳደራል ። ፬ኛ ትዕዛዙ ስለሚጸናበት ጊዜ ፤ ይህ ትእዛዝ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ።
_ በኢትዮጵያ ▪ ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ መንግሥት ፡ በጽሕፈት ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት ፡ የቆመ "
ነ ገ ሥ ት
አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፳፰ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ.ም. ጸሐፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጽሕፈት ሚኒስትር ።
አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፳፰ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ገጽ ፳፬
ትእዛዝ ቍጥር ፶፬ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የአዋሽ ብሔራዊ ክልል ለማቋቋም የወጣ ትዕዛዝ ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ የኢትዮጵያ የዱር አራዊት ይጠበቁ ዘንድ እነዚህ የሐገ ሪቱ የተፈጥሮ ሀብቶች በቂ ጥበቃ እንዲደረግላቸው የሚያስ ችሉ ብሔራዊ ክልሎችን ማቋቋም በማስፈለጉ ፤
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በኤረርና ከረዩ አውራጃ የመጀመ protection will be afforded to these natural riches of the na ሪያውን ብሔራዊ ክልል ማቋቋም ተ ı ቢ ሆኖ በመገኘቱ በተ ሻሻለው ሕገ መንግሥታችን በ፩፻፴ኛው የሚኒስትሮች ምክር ቤታችን የመከረበትን ተመልክተንና ፈቅ ደን ቀጥሎ ያለውን አዘናል ።
አንቀጽ መሠረት | be established in the vicinity of Awash Station in the Provin
ብርሃንና ሰላም ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ማተሚያ ቤት ታተመ s
ቢያንስ በወር · አንድ ' ጊዜ ▪ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ' ፳ሺ፫፻፷፬ (1364)
።